በግብር ዘመኑ ከእቅዱ 85 በመቶ ገቢ መሰብሰቡን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ፡፡
በግብር ዘመኑ ከእቅዱ 85 በመቶ ገቢ መሰብሰቡን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደረጃ ‹‹ሐ›› ግብር ከፋዮች ከሐምሌ 1/2013 ዓ.ም ጀምሮ ግብራቸውን እንዲከፍሉ መምሪያው አሳሰቧል፡፡
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ...
በምሥራቅ አማራ አካባቢዎች የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል እየተሠራ እንደሚገኝ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡
በምሥራቅ አማራ አካባቢዎች የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል እየተሠራ እንደሚገኝ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ አማራ አካባቢዎች የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል እና ጉዳቱን መቀነስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በደሴ ከተማ ውይይት...
ክልሉን ከማናቸውም ጥቃት ለመመከት አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ፡፡
ክልሉን ከማናቸውም ጥቃት ለመመከት አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም የአማራ ሕዝብ የሕግ ማስከበር ዘመቻው ውጤታማ እንዲሆን መሥራቱንም...
ኢትዮጵያ የርሃብ መድኃኒቷን፣ የመታረዝ እራፊዋን ዛሬ ትሸኛለች፡፡
ኢትዮጵያ የርሃብ መድኃኒቷን፣ የመታረዝ እራፊዋን ዛሬ ትሸኛለች፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ግማሽ ምዕተ ዓመት የሚጠጋ ጊዜ በእናትነት የዘለቁት በጎ አድራጊ፣ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት መሥራች፣ አዛኝ እናት ክብርት ዶክተር አበበች ጉበና “አፈሩ ይቅለልዎት” ሊባሉ...
የክብርት ዶክተር አበበች ጎበና አስክሬን ሽኝት መርኃግብር እየተከናወነ ነው፡፡
የክብርት ዶክተር አበበች ጎበና አስክሬን ሽኝት መርኃግብር እየተከናወነ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የክብርት ዶክተር አበበች ጎበና አስክሬን አራዳ ክፍለ ከተማ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ጸሎተ ፍትሃትና የሽኝት ፕሮግራም እየተካሄደ ነው።
በመስቀል አደባባይም የስንብት ሥነ-ሥርዓት...