ከ247 ሚሊዮን በላይ ችግኝ በአንድ ጀንበር ለመትከል መዘጋጀቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

ከ247 ሚሊዮን በላይ ችግኝ በአንድ ጀንበር ለመትከል መዘጋጀቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በዚህ አመት ከሁለት ቢሊዮን በላይ ችግኞች በ185 ሽህ ሄክታር መሬት ላይ ለመትከል የቅድመ ዝግጅት...

የኢትዮጵያ መርከብ ከ20 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶማሌ ላንድ በርበራ ወደብ መደበኛ የጭነት አገልግሎት...

የኢትዮጵያ መርከብ ከ20 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶማሌ ላንድ በርበራ ወደብ መደበኛ የጭነት አገልግሎት መስጠት ጀመረች። ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ንብረት የሆነችውና “ጊቤ” በሚል ስያሜ የምትታወቀው መርከብ...

የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልልና በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ሊቆሙ እንደሚገባ ተገለጸ።

የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልልና በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ሊቆሙ እንደሚገባ ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም 6ኛውን ክልላዊና ሀገራዊ ምርጫ አካሂዳለች። ምርጫው ያለምንም የጸጥታ ችግር በስኬት መካሄዱንም ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። የምዕራብ...

የመንግሥታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያካሂደውን ስብሰባ በመቃወም ሰልፍ ሊካሄድ ነው።

የመንግሥታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያካሂደውን ስብሰባ በመቃወም ሰልፍ ሊካሄድ ነው። ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የሚያካሄደውን ስብሰባ በመቃወም በአሜሪካ የተለያዩ...

በደቡብ ሱዳን ቦር የሚገኘው የ14ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የተባበሩት መንግሥታትን የሰላም ማስከበር ሜዳልያ...

በደቡብ ሱዳን ቦር የሚገኘው የ14ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የተባበሩት መንግሥታትን የሰላም ማስከበር ሜዳልያ ተሸላሚ ሆነ። ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ሱዳን የተሰማራው የሰላም አስከባሪ (ዩናሚስ) ምክትል ኮማንድ ሜጀር ጀነራል ኤም ዲ ማይን ኡላህ ቾድሪ...