በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ እየተመዘገበ የሚገኘው ኢኮኖሚያዊ እድገት የሀገሪቱን የወደፊት መዳረሻ እና የሕዝቡን ተጠቃሚነት ከፍ የሚያደርግ መኾኑን ተሳታፊዎች በዕለቱ አንስተዋል።
ኢኮኖሚያዊ ሪፎርም እና የተመዘገበው የምጣኔ ሃብት እድገት ሀገሪቱን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ተቀባይነቷን...
“ሥልጣን በምርጫ ካርድ ብቻ የሚገኝ መኾኑን በልዩ ትኩረት መያዝ ያስፈልጋል” አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ምክንያት በማድረግ ውቧ ሆሳዕና ከተማ የምክክር ቀን መርሐ ግብርን እያካሄደች ትገኛለች።
ሀገራዊ የሲምፖዚየም መድረኩን የከፈቱት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር...
በሆሳዕና ከተማ የምክክር መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ምክንያት በማድረግ ውቧ ሆሳዕና ከተማ የምክክር ቀን መርሐ ግብርን እያካሄደች ትገኛለች።
ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ሀገራዊ የሲምፖዚየም መድረክ ላይ ለመታደም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና...
አራት ዐይናው ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ በሰሜን ሸዋ በመርሐ ቤቴ አውራጃ በታች ቤት ወረዳ ረመሸት ቀበሌ ደን አቦ ገዳም በተባለ ሥፍራ በ1871 ዓ.ም ነው የተወለዱት።
ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ 21 መጻሕፍትን...
“ሰላም እንዳይመጣ የሚፈልገው በግጭት የሚጠቀም ብቻ ነው” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከመርጡለ ማርያም ከተማ አሥተዳደር እና ከእነብሴ ሣር ምድር ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
ውይይቱ "ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት ለዘላቂ ሰላም...








