ቡሩንዲ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ተጠቃሚ ለመሆን የታላቁ ህዳሴ ግድብን መጠናቀቅ እየጠበቀች መሆኑ ተገለጸ።

ቡሩንዲ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ተጠቃሚ ለመሆን የታላቁ ህዳሴ ግድብን መጠናቀቅ እየጠበቀች መሆኑ ተገለጸ። ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዩጋንዳ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዓለምፀሐይ መሰረት ከቡሩንዲ ውኃ፣ ኢነርጂ እና ማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር...

የፌደሬሽን ምክር ቤትን ስልጣንና ተግባር ለመዘርዘር ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ።

የፌደሬሽን ምክር ቤትን ስልጣንና ተግባር ለመዘርዘር ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደሬሽን ምክር ቤትን ስልጣንና ተግባር ለመዘርዘር ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ። የህዝብ ተወካዮች...

በመጠናቀቅ ሂደት ላይ የሚገኘው የጎርፍ ማፋሰሻ ዲች ግንባታ መፍረሱ ለጎርፍ አደጋ ስጋት ዳርጎናል ሲሉ...

በመጠናቀቅ ሂደት ላይ የሚገኘው የጎርፍ ማፋሰሻ ዲች ግንባታ መፍረሱ ለጎርፍ አደጋ ስጋት ዳርጎናል ሲሉ በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳውሃ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳውሃ ከተማ በተያዘው በጀት ዓመት...

በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ የልጆቿን ድጋፍ ይበልጥ የምትፈልግበት ወቅት በመሆኑ የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አምባሳደር...

በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ የልጆቿን ድጋፍ ይበልጥ የምትፈልግበት ወቅት በመሆኑ የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አምባሳደር ሙክታር ከድር ጥሪ አቀረቡ፡፡ ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ባሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በበይነ...

ኢትዮጵያ ኮሮናቫይረስ ካሳደረው ተፅዕኖ ለመላቀቅ ከተለያዩ ሀገራትና ድርጅቶች ጋር በትብብር እየሠራች መሆኑን ገለፀች።

ኢትዮጵያ ኮሮናቫይረስ ካሳደረው ተፅዕኖ ለመላቀቅ ከተለያዩ ሀገራትና ድርጅቶች ጋር በትብብር እየሠራች መሆኑን ገለፀች። ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "የዲጂታል ትብብር የኮሮናቫይረስ ተፅዕኖ ለመቋቋምና በዘላቂነት ለማገገም" በሚል ዓለም አቀፉ የቴሌኮምዩኒኬሽን ሕብረት ያዘጋጀው የበይነ መረብ መድረክ...