“የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ በመደገፍ ምርታማነትን ማሳደግና ለማምረቻው ዘርፍ ግብዓት እንዲሆን ለማድረግ መንግሥት እየሠራ ይገኛል”...

"የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ በመደገፍ ምርታማነትን ማሳደግና ለማምረቻው ዘርፍ ግብዓት እንዲሆን ለማድረግ መንግሥት እየሠራ ይገኛል" ዶክተር አሕመዲን መሐመድ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የዲጂታል ኢትዮጵያ የበይነ መረብ ውይይት አካል የሆነውና የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ መደግፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ...

የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች ግብራቸውን በ10 ቀናት ውስጥ ከፍለው እንዲያጠናቅቁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን...

የደረጃ "ሐ" ግብር ከፋዮች ግብራቸውን በ10 ቀናት ውስጥ ከፍለው እንዲያጠናቅቁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የምዕራብ ጎጃም ዞን ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐምሌ 1/2013 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም የደረጃ...

የኢትዮ – ሩሲያ 11ኛው ወታደራዊ የቴክኒክ ትብብር የጋራ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡

የኢትዮ - ሩሲያ 11ኛው ወታደራዊ የቴክኒክ ትብብር የጋራ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሁለቱን ሀገሮች ወታደራዊ ትብብር ማጠናከርን ዓላማ ያደረገው ይህ ውይይት ፣ ከዚህ በፊት የተደረገውን 10ኛውን የወታደራዊ ቴክኒክ ፕሮግራም አጀንዳ አይቶ...

ማን ነው አምባሳደር?

ማን ነው አምባሳደር? ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዲፕሎማሲ ሰፊ ጽንሰ ሐሳብ የተሸከመ ቃል ቢሆንም በውጭ መንግሥታት ወይንም ድርጅቶች መካከል ያለውን ልዩነት በውይይት፣ በድርድር ወይም ሌሎች ሰላማዊ መንገዶችን በመጠቀም ተጽዕኖ ማሳረፍ የሚያስችል ጥበብ እንደሆነ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ዲፕሎማሲ...

ከምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል አባል ሀገራት የተውጣጡ ወጣቶች በእንጦጦ ፓርክ ችግኝ ተከሉ።

ከምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል አባል ሀገራት የተውጣጡ ወጣቶች በእንጦጦ ፓርክ ችግኝ ተከሉ። ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል አባል ሀገራት የተውጣጡ ወጣቶች በእንጦጦ ፓርክ ችግኝ ተከሉ። በምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል አዘጋጅነት የአባል ሀገራቱ...