በኩር ጋዜጣ ሰኔ 21/2013 ዕትም

በኩር ጋዜጣ ሰኔ 21/2013 ዕትም Download 

“መከላከያ ሠራዊት ትዕዛዝ ሲሰጠው አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ በሚያስችል ቁመና ላይ ነው ” የመከላከያ ሠራዊት...

“መከላከያ ሠራዊት ትዕዛዝ ሲሰጠው አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ በሚያስችል ቁመና ላይ ነው ” የመከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) መከላከያ ሠራዊት ትዕዛዝ በሚደርሰው ጊዜ አስፈላጊውን እርምጃ ሊወስድ በሚያስችል...

“አንድነታችንን ጠብቀን ያጋጠመንን የህልውና አደጋ በትግላችን እንቀለብሰዋለን”

"አንድነታችንን ጠብቀን ያጋጠመንን የህልውና አደጋ በትግላችን እንቀለብሰዋለን" በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአማራ ክልል መንግሥት የተሰጠ መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል። የኢትዮጵያና የአማራ ሕዝብ ጠላት የሆነው ትህነግ ወያኔ እንደሀገር ባደረሰብን ህልቆ መሳፍርት የሌለው ግፍና በደል እንዲሁም ለፈጸመብን ሀገራዊና ሕዝባዊ ክህደት...

“በትግራይ ክልል በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል” የተመድ የስደተኞች...

"በትግራይ ክልል በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል" የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ በትግራይ ክልል በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ...

የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የክልሉ ሥነ-ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ...

የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የክልሉ ሥነ-ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተቋማቱ ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም ተቋማቱና ሠራተኞቻቸው የክልሉን የጸጥታ...