“መከላከያ ሠራዊቱ መስዋእትነት ከፍሎ የኢትዮጵያን ህልውና ለመታደግ እየሠራ ነው” ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ
“መከላከያ ሠራዊቱ መስዋእትነት ከፍሎ የኢትዮጵያን ህልውና ለመታደግ እየሠራ ነው” ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል የተናጠል ተኩስ አቁም ውሳኔ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን አሸባሪው የትህነግ ቡድን የተፈጠረውን አጋጣሚ...
አሸባሪው ትህነግ በመንግሥት የተላለፈውን የተናጠል የሰብዓዊ የተኩስ አቁም ውሳኔ ውድቅ በማድረግ ስደተኞች በሰፈሩባቸው አካባቢዎች...
አሸባሪው ትህነግ በመንግሥት የተላለፈውን የተናጠል የሰብዓዊ የተኩስ አቁም ውሳኔ ውድቅ በማድረግ ስደተኞች በሰፈሩባቸው
አካባቢዎች ሳይቀር አዳዲስ ጥቃቶችን መክፈቱን የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ እንደገለጸው፤ አሸባሪው ትህነግ
የመንግሥትን...
ʺለአማራ የሕልውና ትግል ግንባሬን እሰጣለሁ” ኮሎኔል ደሴ ሞላ
ʺለአማራ የሕልውና ትግል ግንባሬን እሰጣለሁ" ኮሎኔል ደሴ ሞላ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት ለ30 ዓመታት ሀገራቸውን አገልግለዋል፡፡ ኢትዮጵያ
በሰጠቻቸው ተልዕኮ ውስጥ በመሳተፍ የተሰጣቸውን ኀላፊነት በሚገባ ፈጽመዋል፡፡ የእናት ሀገር ፍቅር፣ የወገን ክብር ምን
እንደሆነ...
በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በ34 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክት...
በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በ34 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት በቃ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ለዓመታት በሰባታሚት ቀበሌ አካባቢ ከከተማዋ የሚወጣው ደረቅ ቆሻሻ በመከማቸቱ...
ʺእሻ በሉ ጎበዝ የዚያ ሰው ቤት ያውጋ ፣ ከአንበሳ ጉሮሮ ማን ያወጣል ስጋ።”
ʺእሻ በሉ ጎበዝ የዚያ ሰው ቤት ያውጋ
ከአንበሳ ጉሮሮ ማን ያወጣል ስጋ"
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኃያላኑ ያልቻሉት፣ ትንሾቹ እንድምን ሊገፉት? የራስ ደጀን ተራራን እንደመግፋት፣ እሳተ ገሞራን እንደማጥፋት፣ ውቅያኖስን በጭልፋ እንደመቅዳት ይሆንባቸዋል፡፡ አንድ ሆኖ...








