“ከገንዘብ ድጋፍ ባሻገር እስከ ህይዎት መስዋእትነት የደረሰ ግዳጅ ለመፈጸም ተዘጋጅተናል” የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር...

"ከገንዘብ ድጋፍ ባሻገር እስከ ህይዎት መስዋእትነት የደረሰ ግዳጅ ለመፈጸም ተዘጋጅተናል" የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን ኢትዮጵያ ያሳለፈችውን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወደ ጎን በመተው ሀገሪቱን...

በዋግ ኽምራ ግንባር የተሰለፉ የአማራ ሚሊሻ አባላት አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን ገለጹ።

በዋግ ኽምራ ግንባር የተሰለፉ የአማራ ሚሊሻ አባላት አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን ገለጹ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ደሃና ወረዳ የመጡት የሚሊሻ አባል አቶ ፀጋዬ ወዳጅ የትህነግ አሸባሪ ቡድን የአማራ ሕዝብን...

አሸባሪውን ትህነግ መከላከል ብቻ ሳይሆን ማስወገድ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የጸጥታ አማካሪ ገለጹ።

አሸባሪውን ትህነግ መከላከል ብቻ ሳይሆን ማስወገድ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የጸጥታ አማካሪ ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዝክረ ሐምሌ አምስት የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችና የወልቃይት ወጣቶች በተገኙበት በሑመራ ከተማ ትናንት ታስቦ ውሏል። በሥነ...

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዲጂታል እውቀት ግንባታ ላይ በትኩረት እንዲሠሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጠየቀ።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዲጂታል እውቀት ግንባታ ላይ በትኩረት እንዲሠሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጠየቀ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ለትምህርት ዘርፉ በሚያደረገው አስተዋጽኦ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ሲካሄድ የቆየውና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር...

የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ዛሬም እንደ ትናንቱ አሸባሪውን ቡድን ለመፋለም ተዘጋጅተዋል።

የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ዛሬም እንደ ትናንቱ አሸባሪውን ቡድን ለመፋለም ተዘጋጅተዋል። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በሀገር ላይ የሚቃጣን ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት መዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል። ባለፉት 27 ዓመታት በትህነግ ከፋፍለህ ግዛ ኢትዮጵያዊነት...