የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን እንዴት እያከበራቸሁ ነው?

የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን እንዴት እያከበራቸሁ ነው? ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በተለይ የሚከወነው የመረዳዳት እሴት በሌሎች ቀናትም ሊቀጥል እንደሚገባ ነው አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከተለያዩ አካባቢዎች በስልክ ያነጋገራቸው...

የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለኢድ አል አድሃ...

የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለኢድ አል አድሃ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች...

“የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የመታዘዝና የመስዕዋት በዓል ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ...

"የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የመታዘዝና የመስዕዋት በዓል ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓሉን አስመልዕክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለ1442ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የመታዘዝና የመስዕዋት በዓል ነው።...

“እኛ ኢትዮጵያውያን ከተባበርን የማንሻገረው ችግር የለም” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች

"እኛ ኢትዮጵያውያን ከተባበርን የማንሻገረው ችግር የለም" የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቡ ሁለተኛው የውኃ ሙሌት መጠናቀቁ ከተነገረ በኋላ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ ለአሚኮ...

የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልን ስናከብር ሕዝበ ሙስሊሙ ለተቸገሩ እዝነት በማድረግ ሊሆን እንደሚገባ የጎንደር...

የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልን ስናከብር ሕዝበ ሙስሊሙ ለተቸገሩ እዝነት በማድረግ ሊሆን እንደሚገባ የጎንደር ታላቁ መስጊድ አስተዳዳሪ አሳሰቡ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለ1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች...