በኒውዮርክ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአጣዬና ከሚሴ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ 75...
በኒውዮርክ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአጣዬና ከሚሴ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ 75 ሽህ ዶላር በላይ ድጋፍ አሰባሰቡ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ)
በአማራ ክልል በተለያየ አካባቢዎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው የሚገኙ ዜጎችን ለማቋቋም በሃገር...
በጣና ሃይቅ ላይ 13 የሚደርሱ ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችን ጀልባ መሰወር ተከትሎ ፖሊስ ተሳፋሪዎችን...
በጣና ሃይቅ ላይ 13 የሚደርሱ ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችን ጀልባ መሰወር ተከትሎ ፖሊስ ተሳፋሪዎችን ለማግኘት የተጠናከረ አሰሳ እያደረገ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ ደንቢያ ወረዳ 13 የሚደርሱ ሰዎችን...
በሀረሪ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ፡፡
በሀረሪ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል ለታላቁ የህዳሴ ግድብ በአምስት ወር ከአስራ አራት ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ።
የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ዋንጫ በክልሉ ከጥር 27/2013...
አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ የሚሊሻ ኀይል አባላት ገለጹ።
አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ የሚሊሻ ኀይል አባላት ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን አዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ የሚገኙ የሚሊሻ ኀይል አባላት የአማራ ሕዝብ በአሸባሪው ትህነግ ቡድን...
“ለአማራ ሕዝብ ስንል የምንከፍለው ማንኛውም ዓይነት መስዋዕትነት ለኛ ቢያንስ እንጂ አይበዛም” የአማራ ልዩ ኀይል...
"ለአማራ ሕዝብ ስንል የምንከፍለው ማንኛውም ዓይነት መስዋዕትነት ለኛ ቢያንስ እንጂ አይበዛም" የአማራ ልዩ ኀይል 29ኛ ጣና
ብርጌድ ሁለተኛ ሻለቃ አባላት
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልዩ ኀይል ለአማራ ሕዝብ መሞት ክብሩ መሆኑን የ29ኛ ጣና...








