በጣና ሐይቅ በተሰወረችው ጀልባ ህይወታቸው ያለፈ የሰባት ሰዎች አስከሬን ተገኘ።
በጣና ሐይቅ በተሰወረችው ጀልባ ህይወታቸው ያለፈ የሰባት ሰዎች አስከሬን ተገኘ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ ደንቢያ ወረዳ በጣና ሐይቅ 13 ሰዎችን አሳፍራ በጉዞ ላይ እንዳለች በተሰወረችው አነስተኛ ጀልባ ህይወታቸው ያለፈ...
በዘንድሮዉ ክረምት ሊከሰት የሚችለዉን የጎርፍ አደጋ ለመቀነስ እየሠሩ መሆናቸውን የብሔራዊ ሜትሮሎጅ ኤጀንሲ እና የአደጋ...
በዘንድሮዉ ክረምት ሊከሰት የሚችለዉን የጎርፍ አደጋ ለመቀነስ እየሠሩ መሆናቸውን የብሔራዊ ሜትሮሎጅ ኤጀንሲ እና የአደጋ ስጋት እና መከላከል አመራር ኮሚሽን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም(አሚኮ) በዘንድሮዉ ክረምት ሊከሰት የሚችለዉን የጎርፍ አደጋ ለመቀነስ የቅድመ መከላከል ሥራዎች...
በስቶክሆልም ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ገቢ ተሰበሰበ።
በስቶክሆልም ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ገቢ ተሰበሰበ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም(አሚኮ) በስትኮልም የኢፌዴሪ ኤምባሲ ለታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ገቢ አሰባስቧል።
በገቢ አሰባሰቡ በኢትዮጵያ አየር ኃይል የውጊያ አውሮፕላን አብራሪ የነበሩ እና በስቶክሆልም ከተማ...
የጁንታውን ቡድን ለመደምሰስ የሚደረገውን ዘመቻ ለማገዝ ወደ ግንባር ለሚያቀናው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ልዩ ኃይል...
የጁንታውን ቡድን ለመደምሰስ የሚደረገውን ዘመቻ ለማገዝ ወደ ግንባር ለሚያቀናው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ልዩ ኃይል አሸኛኘት ተደረገለት።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም(አሚኮ) የጁንታው ቡድን በኢትዮጵያ ላይ የከፈተውን ሀገር የመበታተን ተግባር ሙሉ በሙሉ በማክሸፍ የሕዝቦችን አንድነት መመለስ...
ለዘመቻ ህልውና ሁለንተናዊ ድጋፍ በማድረግ ደጀንነታቸውን በተግባር እያሳዩ መሆናቸውን የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች ገለጹ።
ለዘመቻ ህልውና ሁለንተናዊ ድጋፍ በማድረግ ደጀንነታቸውን በተግባር እያሳዩ መሆናቸውን የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግን ትንኮሳ ለመጨረሻ ጊዜ ለመግታት የሚደረገው የህልውና ዘመቻ መላውን ሕዝብ አሳትፏል፡፡ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር...








