“የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሁለተኛ ዙር ሙሌቱን ተከትሎ በዳያስፖራ ልገሳው ቀጥሏል” አምባሳደር ፍጹም አረጋ

"የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሁለተኛ ዙር ሙሌቱን ተከትሎ በዳያስፖራ ልገሳው ቀጥሏል" አምባሳደር ፍጹም አረጋ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሁለተኛ ዙር...

ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ሲያከብር የተቸገሩትን በመጠየቅና በመረዳዳት ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ሲያከብር የተቸገሩትን በመጠየቅና በመረዳዳት ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሸህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ቻግኒ ከተማ በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ...

ሕዝበ ሙስሊሙ የአረፋ በዓልን ሲያከብር ከተለያዩ አካባቢዎች ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ማሳለፍ እንደሚገባ...

ሕዝበ ሙስሊሙ የአረፋ በዓልን ሲያከብር ከተለያዩ አካባቢዎች ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ማሳለፍ እንደሚገባ የደቡብ ወሎ ዞን እስልምና ምክር ቤት ሰብሳቢ ሼህ ከድር ሁሴን ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሽህ 442ኛው የኢድ...

በጣና ሃይቅ ላይ ስትጓዝ የተሰወረችው ጀልባ ካፒቴን አስከሬን መገኘቱን የምሥራቅ ደንቢያ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት...

በጣና ሃይቅ ላይ ስትጓዝ የተሰወረችው ጀልባ ካፒቴን አስከሬን መገኘቱን የምሥራቅ ደንቢያ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና ሃይቅ ላይ 13 የሚደርሱ ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችን ጀልባ መሰወር ተከትሎ ፖሊስ...

1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በአዲስ አበባ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡

1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በአዲስ አበባ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በአዲስ አበባ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ስታዲዬም በተከወነው የኢድ...