አሸባሪው የትህነግ ቡድን የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ በሑመራ ከተማ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ ተጋለጠ።
አሸባሪው የትህነግ ቡድን የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ በሑመራ ከተማ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ ተጋለጠ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ በሑመራ ከተማ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ መጋለጡን የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ።
የሽብር...
የአሸባሪውን ትህነግ ሀገር የማፍረስ ተልዕኮን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
የአሸባሪውን ትህነግ ሀገር የማፍረስ ተልዕኮን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በጥዋቱ የተጀመረው የተቃውሞ ሰልፍ አሸባሪውን ትህነግ የሚቃወም፣ ሀገር የማፍረስ ተግባሩንም ለመቀልበስ የከተማዋ ነዋሪዎች ከጸጥታ ኀይሎች...
ʺንብ ሊባላ ሲያምረው ዙሪያውን ይወራል፣ ከሚነጋገረው ዝም ያለው ያስፈራል”
ʺንብ ሊባላ ሲያምረው ዙሪያውን ይወራል፣
ከሚነጋገረው ዝም ያለው ያስፈራል"
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድነት መዝመት፣ ለክብር መሞት፣ ለሀገር መሰጠት የቆዬ ጀግንነት ነው፡፡ ጠላቶች ቢበዙም፣ ምቀኞች ቢበራከቱም ከኢትዮጵያ ልክ አይደርሱም፣ የክብሯን ወሰን አይሻገሩም፣ የኢትዮጵያዊያንን አንድነት...
“አሸባሪው የትህነግ ጁንታው ቡድን በክልላችንና በሀገራችን ላይ እየፈፀመ ያለውን የወረራና የዘር ማጥፋት እንቅስቃሴ በቂ...
"አሸባሪው የትህነግ ጁንታው ቡድን በክልላችንና በሀገራችን ላይ እየፈፀመ ያለውን የወረራና የዘር ማጥፋት እንቅስቃሴ በቂ ምላሽና የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ የተጀመረው ትግል ተጠናክሮ ቀጥሏል" የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ)...
በአፋር ክልል በኩል ትንኮሳ የፈጸመው የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ተደመሰሰ።
በአፋር ክልል በኩል ትንኮሳ የፈጸመው የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ተደመሰሰ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ህወሓት ጁንታ “ሜይዴይ” በሚል ሰይሞ በአፋር ክልል አለሌ ሱሉላ በሚባል አካባቢ ያሰማራው ቡድን የሽብር ጥቃት በመፈጸሙ ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን...








