“ኢትዮጵያን በታሪካዊ ዉኃ ልኳ ለማስቀመጥ እና ለትዉልድ ለማስረከብ ዛሬም እንደ ትናንቱ እንዋደቃለን” የኢትዮጵያ ሠራዊት...

“ኢትዮጵያን በታሪካዊ ዉኃ ልኳ ለማስቀመጥ እና ለትዉልድ ለማስረከብ ዛሬም እንደ ትናንቱ እንዋደቃለን” የኢትዮጵያ ሠራዊት የድጋፍ እና የልማት ማኅበር ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሀገሩ እየተዋደቀ ባለበት በዚህ ወቅት ሁለንተናዊ ድጋፍ...

አሸባሪውን ትህነግ በተባበረ ክንድ ላይመለስ መቅበር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

አሸባሪውን ትህነግ በተባበረ ክንድ ላይመለስ መቅበር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግናውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይልን እና ሚሊሻ የሚደግፍ እና ሽብርተኛውን ትህነግ የሚያወግዝ ሰልፍ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። የድጋፍ ሰልፉ ተሣታፊዎች...

“ለሀገራችን ሉዓላዊነት ዛሬም እንቆማለን” የሰሜን ሸዋ ዞን የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት

“ለሀገራችን ሉዓላዊነት ዛሬም እንቆማለን” የሰሜን ሸዋ ዞን የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡ “ለሀገራችን ሉዓላዊነት ዛሬም...

የአማራ ሕዝብ ልዩ ኀይሉን ለማጠናከርና ደጀን ለመኾን እያደረገ ያለውን ተነሳሽነት ለማበረታታት የአማራ ፖሊስ የማርች...

የአማራ ሕዝብ ልዩ ኀይሉን ለማጠናከርና ደጀን ለመኾን እያደረገ ያለውን ተነሳሽነት ለማበረታታት የአማራ ፖሊስ የማርች ባንድ አባላት በጎንደር ከተማ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ትርዒት እያሳዩ ነው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የክልላችን እና የሀገራችን ሰላም...

“አሸባሪው ትህነግ የኢትዮጵያ ሕዝብን በማጋጨት ዕድሜውን ለማራዘም ጥረት የሚያደርግ ስብስብ ነው” የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት...

"አሸባሪው ትህነግ የኢትዮጵያ ሕዝብን በማጋጨት ዕድሜውን ለማራዘም ጥረት የሚያደርግ ስብስብ ነው" የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግ ስብስብ የመንግሥትን ተናጠላዊ የተኩስ አቁም ውሳኔን ያልተቀበለ፣ በተፈጥሮው ሰላም የማይፈልግና የኢትዮጵያ...