አሸባሪዉ ትህነግ በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈተዉ ጦርነት በሀገር ላይ የተቃጣ ጥቃት በመኾኑ ይህን ጥቃት...
አሸባሪዉ ትህነግ በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈተዉ ጦርነት በሀገር ላይ የተቃጣ ጥቃት በመኾኑ ይህን ጥቃት ለመመከት ዝግጁ መኾኑን የኦሮሚያ ተመላሽ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ማኅበር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሕዝቦች ቅንጅታዊ ሥራ ትህነግን...
“የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ውስጥህን አጥራ፤ ትጥቅህን አጥብቅ፤ መከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ እንደ ትናንቱ...
“የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ውስጥህን አጥራ፤ ትጥቅህን አጥብቅ፤ መከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ እንደ ትናንቱ ታሪክ ሠርታችሁ አኩሩን፤ ታሪክ እንድንሠራም ምሩን” የሃይማኖት አባቶች
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ...
የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የአማራንና የኢትዮጵያን ህልውና ለማስቀጠል የቀደመውን ዝግጁነት እንዲያረጋግጥ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ጥሪ...
የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የአማራንና የኢትዮጵያን ህልውና ለማስቀጠል የቀደመውን ዝግጁነት እንዲያረጋግጥ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ጥሪ አቀረቡ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰልፉ ዓላማ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር ለመስጠት፣ ለሁለተኛው ዙር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውኃ...
በባሕር ዳር የቆየው የኤርትራ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን በአማራ ክልል መንግሥት ሽኝት እየተደረገለት ነው።
በባሕር ዳር የቆየው የኤርትራ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን በአማራ ክልል መንግሥት ሽኝት እየተደረገለት ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ለሴካፋ ውድድር የቆየው ከ23 ዓመት በታች የኤርትራ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን በክልሉ መንግሥት ከፍተኛ...
በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ በመቀበል...
በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ በመቀበል አሸባሪውን ቡድን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ተስፋፊው የትህነግ ጁንታ በአማራ ሕዘብ ላይ የጀመረውን ጦርነት...








