ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሃብት ለማሰባሰብና ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለማሳየት ታላቅ የኢትዮጵያውያን...

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሃብት ለማሰባሰብና ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለማሳየት ታላቅ የኢትዮጵያውያን ትዕይንት በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄደ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካን ሀገር በሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተቋቋመው ሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ ማኅበር...

ለህዳሴ ግድቡ በ48 ሰዓታት ከዳያስፖራው 70 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ።

ለህዳሴ ግድቡ በ48 ሰዓታት ከዳያስፖራው 70 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚደረግበት ድረ ገፅ ይፋ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ከ583 ዳያስፓራዎች 70 ሺህ...

“ማንኛውም የተቀመጠውን መመሪያን የሚጥስ የአውሮፕላን አብራሪም ሆነ ኦፕሬተር ለሚደርሰው አደጋ ኀላፊነት ይወስዳል” የወቅታዊ ሁኔታ...

"ማንኛውም የተቀመጠውን መመሪያን የሚጥስ የአውሮፕላን አብራሪም ሆነ ኦፕሬተር ለሚደርሰው አደጋ ኀላፊነት ይወስዳል" የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ማንኛውም የተቀመጠውን መመሪያ የሚጥስ የአውሮፕላን አብራሪም ሆነ ኦፕሬተር ለሚደርሰው አደጋ ኀላፊነት እንደሚወስድ የወቅታዊ...

የመንግሥትን ጥሪ አልቀበልም በማለት በሚንቀሳቀሱ ፀረ-ሰላም ኀይሎች ላይ እርምጃ ተወሰደ።

የመንግሥትን ጥሪ አልቀበልም በማለት በሚንቀሳቀሱ ፀረ-ሰላም ኀይሎች ላይ እርምጃ ተወሰደ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በመተከል ዞን ወምበራ ወረዳ ግዳጁን በመፈፀም ላይ የሚገኘው የ2211ኛ ሻለቃ ሠራዊት አባላት የመንግሥትን ጥሪ አልቀበልም በማለት በሚንቀሳቀሱ ፀረ-ሰላም ኀይሎች...

ʺለህልውና ዘመቻው ስኬት ቆርጠን እንነሳ” የሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር

ʺለህልውና ዘመቻው ስኬት ቆርጠን እንነሳ" የሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2013 ዓ.ም(አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ሕዝብ የክተት ጥሪውን ተቀብሎ ለትግል መንቀሳቀሱን አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የዞኑ አስተዳደር ኮምዩኒኬሽን በማኅበራዊ ትስሰር ገፁ ባወጣው መልእክት ትግላችን ላንጨርስ አልጀመርነውም፤...