የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው፡፡
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ባካሄደው የሴኔት ስብሰባ ነው ለአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ለመስጠት የወሰነው፡፡
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን...
ኅብረተሰቡ ከአሸባሪዉ የትህነግ የሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳ በመጠንቀቅ የህልዉና ዘመቻው አካል እንዲኾን የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር...
ኅብረተሰቡ ከአሸባሪዉ የትህነግ የሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳ በመጠንቀቅ የህልዉና ዘመቻው አካል እንዲኾን የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ጥሪ አቀረበ፡፡
ባሕር ዳር:ሐምሌ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሽብር ቡድኑን ለመደምሰስ ኢትዮጵያውያን በአንድነት መቆማቸውን ማኅበሩ አድንቋል፡፡
የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊ...
የምዕራባዊያን ኢትዮጵያን የማዳከም ሴራ…
የምዕራባዊያን ኢትዮጵያን የማዳከም ሴራ…
ባሕር ዳር:ሐምሌ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምዕራባውያን ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሠሩት ሴራ የቅርብ ጊዜ ሳይኾን 200 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህራን ምዕራባውያን ኢትዮጵያን ወደ ትናንሽ ሀገራት በመከፋፈል እና የውሸት...
የወልድያ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች የአካባቢያቸውን ጸጥታ በንቃት እየጠበቁ መሆኑን ገለጹ፡፡
የወልድያ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች የአካባቢያቸውን ጸጥታ በንቃት እየጠበቁ መሆኑን ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪውን የትህነግ ሴራ ለማክሸፍ የወልድያ ወጣቶች ከከተማው ማኅበረሰብ ጋር የከተማዋን ጸጥታ በንቃት እየጠበቁ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በዚህም እስካሁን ምንም ዓይነት...
በኹለት ሳምንታት ውስጥ ከ41 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን ከሳውዲ አረቢያ መመለስ መቻሉን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።
በኹለት ሳምንታት ውስጥ ከ41 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን ከሳውዲ አረቢያ መመለስ መቻሉን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴር የሕግ ማስከበር ዳይሬክተር አቶ አምባዬ ወልዴ በሳውዲ አረቢያ በከፋ እንግልት ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን...








