የክተት ጥሪው ህልውናን የማስቀጠል አማራጭ የሌለው መፍትሔ መሆኑን በመገንዘብ ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን የኮምቦልቻ ከተማ...
የክተት ጥሪው ህልውናን የማስቀጠል አማራጭ የሌለው መፍትሔ መሆኑን በመገንዘብ ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪዎቹ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እያደረጉ ነው፡፡ የከተማው ከንቲባ ከማል መሐመድ ኢንጅነር...
የወልድያ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ለውኃና መብራት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ምስጋና አቀረቡ።
የወልድያ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ለውኃና መብራት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ምስጋና አቀረቡ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለቱም አገልግሎት ሰጭ ተቋማት፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በተመሳሳይ ሰዓት በደንበኞቻቸው የወልድያ ከተማ ማኅበረሰብ አድናቆትንና ምስጋናን ተችረዋል።
ከተማዋ የ5 ዋና ዋና...
የወገኑ ሞት ልቡን ቢያስከፋው ፣ እንደ ጥራጊ ዘቅዝቆ ደፋው
የወገኑ ሞት ልቡን ቢያስከፋው
እንደ ጥራጊ ዘቅዝቆ ደፋው
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከ32 ዓመታት በላይ ታግለው ያሸነፉ የአሸባሪው ትህነግ ቡድን ማርከሻ ናቸው። ባለታሪካችን የአርበኝነት ተጋድሏቸውን ያህል አልተነገረላቸውም። ከፋኝ መስርቶ በርሃ ከመግባት እስከ የወልቃይት ሕዝብ...
ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን የመልስ ምት የሚሰጥ እና ሴራውን የሚያጋልጥ ጠንካራ የመገናኛ ብዙኀን መገንባት...
ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን የመልስ ምት የሚሰጥ እና ሴራውን የሚያጋልጥ ጠንካራ የመገናኛ ብዙኀን መገንባት እንደሚያስፈልግ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን ውስጥ የሚሠሩ ጋዜጠኞች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር:ሐምሌ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬም እንደ ትናንቱ መልኩን ቀይረዉ በአፍሪካዊያን ላይ...
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ ሠራተኞች እና ተማሪዎች ከ33 ሚሊዮን ብር በላይ ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ...
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ ሠራተኞች እና ተማሪዎች ከ33 ሚሊዮን ብር በላይ ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው ትህነግ በሀገር ላይ የተቃጣውን ጥቃት ለመመከት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በሁሉም ካምፓሶች የሚገኙ መምህራን፣...








