የቀድሞ የኢትዮጵያ የአየር ወለድ ሠራዊት አባላት አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን ለመደምሰስ መንግሥት የሚሰጣቸውን ተልዕኮ ለመፈጸም...

የቀድሞ የኢትዮጵያ የአየር ወለድ ሠራዊት አባላት አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን ለመደምሰስ መንግሥት የሚሰጣቸውን ተልዕኮ ለመፈጸም ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ወለድ ሠራዊት ማኅበር ዛሬ በቢሾፍቱ ባካሄደው መርኃ ግብር በወቅታዊ...

“የክተት ጥሪውን በመቀበል በተጠንቀቅ ላይ እንገኛለን ” የቃብትያ ሁመራ ወረዳ ነዋሪዎች

"የክተት ጥሪውን በመቀበል በተጠንቀቅ ላይ እንገኛለን " የቃብትያ ሁመራ ወረዳ ነዋሪዎች ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ)ማንነታችንን በመጠየቃችን በአሸባሪው ትህነግ ስንታፈን፣ ስንገደል ኖረናል ያሉት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የቃብትያ ሁመራ ወረዳ ነዋሪዎች አሸባሪውን የትህነግ...

ለክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ለቀድሞው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሥራ...

  የተሰየመው ጎዳና ከኮሌጅ ማዞሪያ እስከ ማራኪ ማዞሪያ ያለው ነው። በተያያዘም የታላቁ የህዳሴ ግድብ የቀድሞ ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ በስማቸው ጎዳና ተሰይሟል። መንገዱ ከማራኪ ማዞሪያ እስከ ሽንታ ድልድይ ያለው ነው። ዘጋቢ፡- ተስፋዬ አይጠገብ -ከጎንደር

“አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምታራምደውን የተሳሳተ አካሄድ ለማረም አልረፈደባትም” ላውረንስ ፍሪማን

"አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምታራምደውን የተሳሳተ አካሄድ ለማረም አልረፈደባትም" ላውረንስ ፍሪማን ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካን በሚመለከቱ ምጣኔ ሃብታዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ተንታኝ፣ ጸሐፊ እና ተመራማሪ ናቸው ላውረንስ ፍሪማን፡፡ በሰሞኑ የአፍሪካ ቀንድ...

”ከአባቶቻችን በወረስነው ወኔና ጀግንነት፣ አሸባሪው ትህነግን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ደምስሰን ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ሁላችንም እንዝመት”...

”ከአባቶቻችን በወረስነው ወኔና ጀግንነት፣ አሸባሪው ትህነግን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ደምስሰን ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ሁላችንም እንዝመት" የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ ወንዴ መሰረት ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረታቦር ከተማና የአካባቢው ነዋሪዎች አሸባሪው ትህነግ ኢትዮጵያን ለመበታተን...