ግንባር በመሰለፍ የህይወት መሰዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ መኾናቸውን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች እና...
ግንባር በመሰለፍ የህይወት መሰዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ መኾናቸውን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር:ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት፣ ለልዩ ኀይል፣ ለሚሊሻ እና ለፋኖ...
በእነ ዶክተር ደብረፅዮን የክስ መዝገብ ከተከሰሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ...
በእነ ዶክተር ደብረፅዮን የክስ መዝገብ ከተከሰሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ በጽሑፍ እንዲደርሳቸው ተደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በእነ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ከተከሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ...
የአማራ ፋኖ ሀገር አፍራሹን አሸባሪ ቡድን አከርካሪ ለመስበር ከሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ከሁሉም ክልል ከተውጣጡ...
የአማራ ፋኖ ሀገር አፍራሹን አሸባሪ ቡድን አከርካሪ ለመስበር ከሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ከሁሉም ክልል ከተውጣጡ ልዩ ኅይሎችና ከአማራ ሚሊሻ ጋር በመኾን አኩሪ ድሎችን እያስመዘገበ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፋኖ ሀገር አፍራሽ የአሸባሪውን...
የታጋይ መብራቱ የትግል ጉዞ ከፍል ሁለት
የታጋይ መብራቱ የትግል ጉዞ ከፍል ሁለት
ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታጋይ መብራቱ ከከፋኝ ምስረታ እስከ የማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባልነት ሲንቀሳቀሱ በትህነግ በኩል ከፍተኛ ክትትል ቢደረግባቸውም በብልሃትና በድፍረት ተጋፍጠው አልፈዋል። ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ጉዳያቸውን...
ከውስጥ ኾነው የተላላኪነት ሥራ በሚሠሩ የሕዝብ ጠላቶች ላይ ሕጋዊና ፖለቲካዊ እርምጃ እየተወሰደ ነው” የሰሜን...
"ከውስጥ ኾነው የተላላኪነት ሥራ በሚሠሩ የሕዝብ ጠላቶች ላይ ሕጋዊና ፖለቲካዊ እርምጃ እየተወሰደ ነው" የሰሜን ጎንደር ዞን
ዋና አስተዳዳሪ ያለዓለም ፈንታሁን
ባሕር ዳር:ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ያለዓለም ፈንታሁን በወቅታዊ ጉዳይ
ከጋዜጠኞች ለተነሱ ጥያቄዎች...








