አሸባሪው ሕወሓት በታዳጊዎች ላይ የጦር ወንጀል እየፈጸመ መሆኑ ተገለጸ።

አሸባሪው ሕወሓት በታዳጊዎች ላይ የጦር ወንጀል እየፈጸመ መሆኑ ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታዳጊ ህይወት ሀዋዝ ባልጠበቀው ሁኔታ ዓድዋ ከወላጆቹ ጋር በሚኖርበት ቤት የቀበሌ አመራሮች ትፈለጋለህ ብለው ሲወስዱት እሱም ቤተሰቡም በጣም ደንግጠው እንደነበረ...

“እነሱ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እስከ ሲኦል ለመጓዝ ወደዋል፤ እኛ ደግሞ ኢትዮጵያን ለመታደግ እነሱን እስከ ሲኦል...

“እነሱ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እስከ ሲኦል ለመጓዝ ወደዋል፤ እኛ ደግሞ ኢትዮጵያን ለመታደግ እነሱን እስከ ሲኦል ደጃፍ ድረስ ከመሸኘት አንዝልም” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና...

“ከወገን ጦር ጋር ጠላትን በመፋለም ህልውናችንን እናረጋግጣለን” የአዲአርቃይ ወረዳ ሚሊሻዎች

"ከወገን ጦር ጋር ጠላትን በመፋለም ህልውናችንን እናረጋግጣለን" የአዲአርቃይ ወረዳ ሚሊሻዎች ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲአርቃይ ወረዳ ሚሊሻዎች ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከሁሉም ክልል ከተውጣጡ ልዩ ኀይሎችና ፋኖ ጋር በመኾን የአሸባሪውን ቡድን በመደምሰስ ላይ ይገኛሉ። ሚሊሻ ጌታው...

“ታሪክ ለማስተማር ሳይኾን ታሪክ ለመሥራት ወደ ግንባር እዘምታለሁ” በታሪክ ትምህርት ክፍል የሁለተኛ ዲግሪ ምሩቅ...

"ታሪክ ለማስተማር ሳይኾን ታሪክ ለመሥራት ወደ ግንባር እዘምታለሁ" በታሪክ ትምህርት ክፍል የሁለተኛ ዲግሪ ምሩቅ መምህር ድምበሩ አለኸኝ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር በጠላት ስትወረር እምዬ ምኒልክ የክተት አዋጅ ጥሪ ማስተላለፋቸው ይታወሳል። የአማራ ክልል...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሕዳሴ ግድብ 103 ቢሊዮን ብር ወጭ ማድረጉን አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሕዳሴ ግድብ 103 ቢሊዮን ብር ወጭ ማድረጉን አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ግድቡ የኔ ነው (It is my Dam) የተሰኘ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለሕዳሴ ግድብ...