የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (USAID) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር አሸባሪው ሕወሃት እያደረገ ያለው ወታደራዊ...
የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (USAID) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር አሸባሪው ሕወሃት እያደረገ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዳሳሰባቸው ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩ ኤስ ኤድ)...
በኢትዮጵያ ክብርና ብሔራዊ ጥቅም ላይ የሚመጣን ማንኛውንም እንቅስቃሴ እንደማይታገስ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አስገነዘበ።
በኢትዮጵያ ክብርና ብሔራዊ ጥቅም ላይ የሚመጣን ማንኛውንም እንቅስቃሴ እንደማይታገስ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አስገነዘበ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ከተቋቋሙበት ዓላማ ውጭ የሀገርን ጥቅም በሚጻረር መልኩ ሲንቀሳቀሱ ያገኛቸውን ሦስት ግብረ-ሰናይ...
“የትህነግ አሸባሪ ቡድን ካልጠፋ በስተቀር በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ሊኖር እንደማይችል አሜሪካ ልትገነዘብ ይገባል”...
"የትህነግ አሸባሪ ቡድን ካልጠፋ በስተቀር በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ሊኖር እንደማይችል አሜሪካ ልትገነዘብ ይገባል" የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትህነግ አሸባሪ ቡድን ካልጠፋ በስተቀር በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ሊኖር...
ከአሰላ ከተማ የሀገር ጥሪ ተቀብለው የመከላከያ ሠራዊትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ።
ከአሰላ ከተማ የሀገር ጥሪ ተቀብለው የመከላከያ ሠራዊትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሰላ ከተማ ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበል የመከላከያ ሠራዊትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች ዛሬ ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡
ወጣቶቹ ለሀገር ባላቸው ፍቅር እንዲሁም ከልጅነታቸዉ ጀምሮ...
ለህልውና ዘመቻው ተጨማሪ ተጠባባቂ ኀይል ማዘጋጀቱን የቃብትያ ሁመራ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ።
ለህልውና ዘመቻው ተጨማሪ ተጠባባቂ ኀይል ማዘጋጀቱን የቃብትያ ሁመራ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውን የትህነግ ቡድንን ለመደምሰስ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጫፍ ጫፍ በአንድነት በመቆም ለህልውና ዘመቻው ድጋፉን እየሰጠ ነው። የአሸባሪው ክህደት የኢትዮጵያውያንን...