እምቢ ለባርነት ክተት ለነጻነት!
እምቢ ለባርነት ክተት ለነጻነት!
ከአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
በሁሉም የክልላችን ዞኖች፣ በበርካታ ከተሞች እና ወረዳዎች የህልውና ዘመቻውን ተከትሎ እየተካሄዱ ያሉ መሠረታዊ የውትድርና ስልጠናዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል፡፡
ሕዝባችን ህልውናውንና ኢትዮጵያን በደምና በአጥንቱ እንደሚጠብቅ የአባቶቹን ቃል-ኪዳን በማደስ ላይ...
አሸባሪው ትህነግ በአማራና በአፋር ክልሎች በፈጸመው ወረራ የሀገሪቱን አንድነትና ሉዓላዊነት የማስጠበቅ የሞራል፣ የሕግና የፖለቲካ...
አሸባሪው ትህነግ በአማራና በአፋር ክልሎች በፈጸመው ወረራ የሀገሪቱን አንድነትና ሉዓላዊነት የማስጠበቅ የሞራል፣ የሕግና የፖለቲካ ግዴታ ያለበት የፌዴራል መንግሥት የመከላከል አቅሙን ለመጠቀም እንደሚገደድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...
The international community is disseminating a coordinated and concocted information received from the terrorist...
The international community is disseminating a coordinated and concocted information received from the terrorist group: Debre Berhan University Political Science Lecturer
Bahir Dar, 6 August, 2021 (AMC) -The terrorist group has been gambling against the...
አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ ዝግጅት ማድረጋቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ ዝግጅት ማድረጋቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ወረራ ካካሄደባቸው አካባቢዎች ሰሜን ጎንደር ዞን አንዱ ነው። በዞኑ በሁሉም አካባቢዎች አሸባሪውን ቡድን ለመደምሰስ ዝግጅት...
መላው የአማራ ሕዝብ በአሸባሪው ትህነግ ላይ ክንዱን የሚያሳርፍበት ጊዜው አሁን መኾኑን የአማራ ክልል የሰላምና...
መላው የአማራ ሕዝብ በአሸባሪው ትህነግ ላይ ክንዱን የሚያሳርፍበት ጊዜው አሁን መኾኑን የአማራ ክልል የሰላምና የሕዝብ ደኅንነት ጉዳዮች ቢሮ አሳሰበ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሰላምና የሕዝብ ደኅንነት ጉዳዮች ቢሮ ኀላፊ ሰማ ጥሩነህ...








