“ሽብርተኛውን ቡድን ላይመለስ በመቅበር አንድነታችንን አጠንክረን መያዝ አለብን” የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው
“ሽብርተኛውን ቡድን ላይመለስ በመቅበር አንድነታችንን አጠንክረን መያዝ አለብን” የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በመሠረታዊ ውትድርና ያሰለጠናቸውን ተጠባባቂ ኃይል ትናንት አስመርቋል፡፡
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ገቢዎች...
“በአሸባሪው የትህነግ ቡድን እየተካሄደ ያለው ወረራ፣ ጥቃት፣ ዘረፋና ግድያ ሁሉም በአንድነት ሊመክተውና የማያዳግም እርምጃ...
በአፋር እና በአማራ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች በአሸባሪው የትህነግ ቡድን እየተካሄደ ያለው ወረራ፣ ጥቃት፣ ዘረፋና ግድያ ሁሉም በአንድነት ሊመክተውና የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ኢትዮጵያን መታደግ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ...
“አብረን ወደ ፊት እንሄዳለን፤ አብረን የጀግንነት ሥራ እንሠራለን” ኮሎኔል አለበል አማረ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ግንባር ያመራው የፋኖ ሠራዊት በንፋስ መውጫ ከተማ ነዋሪ አቀባበል እና ሽኝት ተደርጎለታል፡፡ ሠራዊቱም በታላቅ ወኔ ወደ ግንባር አምርቷል፡፡
በሽኝት መርኃግብሩ ላይ ኮሎኔል አለበል አማረ ባደረጉት ንግግር “አብረን ወደ...
እምቢ ለባርነት፤ ክተት ለነጻነት።
እምቢ ለባርነት፤ ክተት ለነጻነት።
የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል።
በአሁኑ ሠዓት አሸባሪው የትህነግ ቡድን በክልላችን አንዳንድ የከተማም ሆነ የገጠር አካባቢዎች በርካታ ሰርጎገቦችን ለማሰማራት እና...
Terrorist TPLF has no knack to annihilate the country: Mustafe Mohammed, Deputy Chief of...
Terrorist TPLF has no knack to annihilate the country: Mustafe Mohammed, Deputy Chief of the Somali Regional State
Bahir Dar, 8 August 2021(AMC) - Deputy Chief of the Somali Regional State, Mustafe Mohammed, said that...








