“አሸባሪው ቡድን ግብዓተ መሬቱ እውን ካልሆነ ከወረራ እንደማይታቀብ ስለሚታወቅ ቡድኑን ለመደምሰስ ወልቃይት ወረዳ በሁሉም...

"አሸባሪው ቡድን ግብዓተ መሬቱ እውን ካልሆነ ከወረራ እንደማይታቀብ ስለሚታወቅ ቡድኑን ለመደምሰስ ወልቃይት ወረዳ በሁሉም ዘርፍ በቂ ቅድመ ዝግጅት አድርጓል" የወልቃይት ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ክብረአብ ስማቸው ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው አማራ አካባቢዎች ላለፉት...

“አሁን የምናደርገው ትግል በጊዜያዊ ድል የምናቆመው አይደለም፤ ትልቁ ዓላማ አሸባሪውን ሙሉ በሙሉ በመደምሰስና ተላላኪዎቹንም...

“አሁን የምናደርገው ትግል በጊዜያዊ ድል የምናቆመው አይደለም፤ ትልቁ ዓላማ አሸባሪውን ሙሉ በሙሉ በመደምሰስና ተላላኪዎቹንም የኢትዮጵያ ስጋት መሆን እንዲያቆሙ በማድረግ ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ መረጃ የሰጡት የአማራ...

የሰሜን ጎንደር ዞን የሥራ ኅላፊዎች አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር እየሠሩ መሆናቸውን...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረገ ለሚገኘው የጸጥታ ኃይል ከኅብረተሰቡ ጋር ሁለንተናዊ ድጋፍ እያደረጉ መሆናቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን ብልጽግና ፖርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ ብርሃኑ ዘውዱ አስረድተዋል። የወራሪውን ኃይል...

የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ34ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመክፈቻ ሥነ‐ስርዓት እያካሄደ ነው።

የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ34ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመክፈቻ ሥነ‐ስርዓት እያካሄደ ነው። ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሥነ ሥርዓቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ጌታቸው አሊ፣...

“እኛ ለማንነታችን ብንሞት ኩራት ነው፤ ወራሪ ያለቦታው ሲሞት ግን ውርደት ነው” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ

“እኛ ለማንነታችን ብንሞት ኩራት ነው፤ ወራሪ ያለቦታው ሲሞት ግን ውርደት ነው” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከግል ክብር የሀገር ፍቅር፣ ከራስ ሕይዎት የሀገራቸው ሉዓላዊነት፣ ከግለሰባዊ ዝናና ሃብት የሰንደቃቸውን ከፍታ እና የተከበረ...