የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፈውን መልዕክትና ሀገራዊ ጥሪ አንዳንድ ዓለምአቀፍ የሚዲያ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፈውን መልዕክትና ሀገራዊ ጥሪ አንዳንድ ዓለምአቀፍ የሚዲያ አካላት ሐቅ እንዳዛቡ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። ባሕር ዳር: ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (ኢሚኮ) ትናንት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች...

“ተመራቂ ሁለገብ ኃይሎች የሽብር ቡድኑን በአጭር ጊዜ በመደምሰስ ደማቅ ታሪክ እንደምትጽፉ እምነቴ ነው” የገቢዎች...

"ተመራቂ ሁለገብ ኃይሎች የሽብር ቡድኑን በአጭር ጊዜ በመደምሰስ ደማቅ ታሪክ እንደምትጽፉ እምነቴ ነው" የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ሀገር ለማፍረስ ያወጀውን ጦርነት በመመከት ኢትዮጵያን ለማዳን ወጣቶች በየአካባቢው ሀገር...

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአፋር ክልል በፈንቲ ረሱ በጋሊኮማ ጊዜያዊ መጠለያ ተጠልለው በነበሩ ሕጻናት፣...

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአፋር ክልል በፈንቲ ረሱ በጋሊኮማ ጊዜያዊ መጠለያ ተጠልለው በነበሩ ሕጻናት፣ ሴቶችና አርብቶ አደሮች ላይ አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ መንግሥት...

ለአሸባሪው ትህነግ ወረራ መልስ ለመስጠት በቂ ዝግጅት ማድረጉን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስታወቀ፡፡

ለአሸባሪው ትህነግ ወረራ መልስ ለመስጠት በቂ ዝግጅት ማድረጉን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ የማይካድራውን ዘግናኝ ታሪክ እንዳይደግም የአማራ ሕዝብ ያለው ብቸኛ አማራጭ የሕልውና ዘመቻውን በአሸናፊነት ማጠናቀቅ...

የሽብር ተልእኮን ለመፈፀም ቦንቦችን ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሰቲት ሁመራ ፖሊስ...

የሽብር ተልእኮን ለመፈፀም ቦንቦችን ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሰቲት ሁመራ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የሽብር ተልእኮን ለመፈፀም ቦንቦችን ታጥቆ...