“ወቅቱ ሀገር የምናድንበት በመሆኑ ማንኛውንም መስዋእትነት መክፈል ጊዜው የሚጠይቅ ነው” የኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ኢትዮጵያ ያጋጠማትን የህልውና አደጋ ለመፍታት ሥራውን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የቡድኑ አባላት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት አሸባሪው የሕወሓት ቡድን የሰላም ጥሪ ያልተቀበለ...

“እስከ ህይዎት መስዋእትነት ለመክፈል ተዘጋጅተናል” የምዕራብ ጎጃም ዞን የፖሊስ አባላት

"እስከ ህይዎት መስዋእትነት ለመክፈል ተዘጋጅተናል" የምዕራብ ጎጃም ዞን የፖሊስ አባላት ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን የፖሊስ አባላት ለህልውና ዘመቻ የአንድ ወር ደሞዛቸውን የለገሱ ሲኾን ከመከላከያ፣ ከልዩ ኀይል እና ከሚሊሻው ጎን በመሠለፍ...

የአሸባሪው ትህነግ ግፍ በተፈናቃይ ወገኖች አንደበት…

የአሸባሪው ትህነግ ግፍ በተፈናቃይ ወገኖች አንደበት… ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ክፉ ሰው ክፉ ዘመን ያመጣል፣ መልካም ሰው መልካም ዘመን ይሠጣል። አጊጦ መኖር፣ አርጅቶ መጦር፣ በክብር መቀበር ሲዳላና ሰላም ሲሆን ነው። ዓለማት በእኩል ማዬት...

‹‹የአውደ ውጊያ ውሎ ድል መክተቢያ የወርቅ ብዕራችን እንዳይደርቅ እንፋለማለን›› ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ

‹‹የአውደ ውጊያ ውሎ ድል መክተቢያ የወርቅ ብዕራችን እንዳይደርቅ እንፋለማለን›› ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውን የትህነግ ቡድን በአጭር ጊዜ ለማጥፋት የተጀመረው ትግል በስኬት እንደሚጠናቀቅ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ፈንታ ማንደፍሮ...

International media outlates opened unfair and orchestrated international media attacks on Ethiopia: Ethiopia Current...

International media outlates opened unfair and orchestrated international media attacks on Ethiopia: Ethiopia Current Issues Fact Check Bahir Dar, 11 August, 2021(AMC)-Ethiopia Current Issues Fact Check said the Prime Minister's call to all Ethiopians in...