አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ ወጣቶች እያደረጉ ያሉትን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች...

አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ ወጣቶች እያደረጉ ያሉትን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጥሪ አቀረበ፡፡ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች...

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአማራ ብልፅግና ፓርቲ ፣ ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ፣ ከአማራ ዴሞክራሲያዊ...

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአማራ ብልፅግና ፓርቲ ፣ ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ፣ ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ (አዴሃን) የተሰጠ መግለጫ ለውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ! ለተከበርከው የአማራ ህዝብ ! አሸባሪውና ከሃዲው ትህነግ - ህወሓት ለሶስት አሥርት ዓመታት ኢትዮጵያን እንደ...

It is time to make any sacrifices to rescue Ethiopia: Members of the Ethiopian...

It is time to make any sacrifices to rescue Ethiopia: Members of the Ethiopian Public Diplomacy Corps Bahir Dar, 12 August 2021 (AMC) - The Ethiopian Public Diplomacy Corps announced that it is working on...

ጀግናው የደቡብ ዕዝ የ21ኛ ጉና ክፍለ ጦር አሸባሪውን የትህነግ ቡድን በጉባ ላፍቶ ወረዳና አካባቢው...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ቡድን ርዝራዦቹ ትናንት በጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን የደረሠበትን አይቀጡ ቅጣት በመዘንጋት በሽብር ተግባር ዳግም የቅዠት ህልሙን አሣካለሁ ብሎ እንቅስቃሴ ለማድረግ ቢሞክርም በጀግናው የ21ኛ ጉና ክፍለጦር የሠራዊት አባላት ሳንቃ...

መሸነፉ የማይቀርን ቡድን እድሜ ማራዘም እንደማይገባ የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከበደ ካሳ ተናገሩ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማ አስተዳደሩ ከደጀንነት ባለፈ ወደ ግንባር በመግባት የትህነግን አሸባሪ ቡድን ለመደምሰስ እየሠራ መኾኑን አስታውቀዋል። የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከበደ ካሳ ትህነግ በሕዝብ ላይ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት ወጣቱን አደራጅተው እየሠሩ...