በአማራ፣ በኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለሕልውና ዘመቻው 8 ሚሊዮን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረጉ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለህልውና ዘመቻ ድጋፍ እንደቀጠለ ነው፡፡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት ስምንት ዩኒቨርሲቲዎች አጋርነታቸውን አሳይተዋል፤ 8 ሚሊዮን ብር የሚገመት ልዩ ልዩ ድጋፍም አድርገዋል፡፡
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ፣ ቦንጋ፣ ጅማ፣ ወልቂጤ፣ መቱ፣ ዋቻሞ፣...
“ጀግናው ጃናሞራ ለጠገበው ጥይት፣ ለራበው እንጀራ ለማጉረስ ተዘጋጅቷል” በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ዋና...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ መካነብርሃን ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪው ትህነግ የአማራ ሕዝብን ለማጥፋት እና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የጀመረውን ወረራ ለማክሸፍ በጠንካራ አደረጃጀት መዘጋጀታቸውን ለአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን አስረድተዋል።
የመካነብርሃን ከተማ 02...
ሕዝቡ አሸባሪው ትህነግን እሾህ ሆኖ እየወጋው እንደሚገኝ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀለምወርቅ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀለም ወርቅ አሸባሪው ትህነግ ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች የእምነት ቦታዎችን፣ ተቋማትን እና የግለሰብ መኖሪያ ቤቶችን እንዳወደመ ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው ቡድን ንጹሓን ዜጎችን ገሏል፤ የግለሰብም...
ከአዲስ አበባ ወደ ባሕር ዳር የሚወስደው መንገድ በመሬት መንሸራተት በመዘጋቱ የትራንስፖርት መስተጓጎል አጋጠመ፡፡
ከአዲስ አበባ ወደ ባሕር ዳር የሚወስደው መንገድ በመሬት መንሸራተት በመዘጋቱ የትራንስፖርት መስተጓጎል አጋጠመ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከአዲስ አበባ ወደ ባሕር ዳር የሚወስደው መንገድ በመሬት መንሸራተት ዓባይ በረሃ አካባቢ ልዩ ስሙ ፍልቅልቅ በሚባለው...
ሀገር ሊያፈርስ የተነሳውን አሸባሪው የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ ሁሉም በጋራ እንዲነሳ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡
ሀገር ሊያፈርስ የተነሳውን አሸባሪው የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ ሁሉም በጋራ እንዲነሳ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ሁኔታ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የአማራ...








