እኛም በድል ተወልደን፣ ክብራችሁን እናስጠብቃለን!
ኢትዮጵያ አትደፈርም!!
እነሆ ዛሬ ነሐሴ 12/2013 የሦስት ህያው ጀግኖቻችን የልደት ቀን ነው። የዓድዋው ጀግና፣ የጥቁር ሕዝቦች የድል ሐውልት ምልክት የዳግማዊ አጤ ምኒልክም 177ኛ፣ የጦር ሜዳ ባለሟሏ እቴጌ ጣይቱ ብርሃን ዘ-ኢትዮጵያ እና የጦሩ ገበሬ ፊታውራሪ ገበየሁ...
አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ባገናዘበ መንገድ የአሸባሪውን የሕወሓት ቡድን ጥፋት የሚያጋልጥ ምላሽ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ11/2013ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዑክ ጄፋሪ ፊልትማን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በዚህ ወቅትም ምክትል ጠቅላይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሁለቱን ሀገሮች ረዥም ታሪካዊና በጋራ...
32 የአሻባሪው ህወሓት ተላላኪዎች በቁጥጥር ሰር ዋሉ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሽብርተኛውን ህወሓት ቡድን ጥፋት ለማስፈጸም ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲገቡ የነበሩ 32 የጥፋት ተላላኪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ።
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አብልአዚም መሃመድ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በቁጥጥር ስር የዋሉት...
ፌዴራል ፖሊስ በአሸባሪው ቡድን የተያዙ ስትራቴጂክ ቦታዎችን ማስለቀቁን አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን የወረራቸው ስትራቴጂክ ቦታዎችን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን ማስለቀቁን አስታውቋል፡፡
አሸባሪው የትህነግ ቡድን ቆቦ ከተማን በመቆጣጠር ወደ ሌሎች የሀገራችን አካባቢዎች በቀላሉ ለማለፍ በተለምዶ...
የሀገር መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል በማይጠብሪ ግንባር ከፍተኛ ድል እያስመዘገበ መሆኑን የ54ኛ...
የሀገር መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል በማይጠብሪ ግንባር ከፍተኛ ድል እያስመዘገበ መሆኑን የ54ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል የሺበር አዳነ ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በማይጠብሪ ግንባር ለዳግም ወረራ የተነሳው አሸባሪውና ተስፋፊው...








