የትህነግ የዝርፊያ ፖለቲካ

" ከድሮም እንደዚሁ ነበሩ. .. እየዞሩ ያገኙትን ሁሉ ይዘርፉ ነበር ፤ የስኳር ፋብሪካ ገብተው ማሽኖቹን እንዳለ ነቃቅለው ሱዳን ወስደው ሽጠዋል " ብርጋዴር ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ ስለአሸባሪው ትህነግ ባሕል ከተነሳ እንዲህ ያገኙትን መዝረፍ ልከኛ መገለጫው ነው።...

በትግራይ ክልል ተፈጸመ ስለተባለው ጾታዊ ጥቃትና አስገድዶ መድፈር የመንግሥታቱ ድርጅት ተጨባጭ ማስረጃ እንደሌለው አፈትልኮ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (IOM) በመራው ውይይት ላይ የተባበሩት መንግሥታት የሀገራት ቡድን (UNCT)፣ የተባበሩት መንግሥታት የሕዝብ ፈንድ (UNFPA) እና የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ጽሕፈት ቤት (OHCHR)...

ጠላትን በአጭር ጊዜ ለማጥፋት የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻ እና ፋኖ በቅንጅት...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል ወረራ ከጀመረ አንስቶ በተደጋጋሚ በመምታት እንዲዳከም የማድረግ ሥራ መሠራቱን የአማራ ልዩ ኀይል ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ ገልጸዋል፡፡ ወደ ጋይንት አቅጣጫ ያቀናው...

ወላጅ እና ልጅን የነጠለው የትህነግ ሴራ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአሸባሪው ትህነግ የአገዛዝ ዘመን የተነጠቀችው ክብሯን ብቻ ሳይሆን ማንነቷን ጭምር ነው፡፡ አግላይ በነበረው የሦስት አስርት ዓመታት መዋቅራዊ ሥርዓት የተጎዳው ቁሳዊ ሃብቷ ብቻ ሳይሆን ልዩ የሆነው እሴቷም ጭምር ነበር፡፡...

የአሸባሪውን ትህነግ አባላት በመደምሰስ በየግንባሩ የተፈጠሩ የአማራ ጀግኖች ተምሳሌትነት በሁሉም አካባቢ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአማራ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ13/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መረጃ ሰጥቷል፡፡ የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በሁሉም አውደ...