የደብረ ታቦር ወጣቶች ግንባር ድረስ በመሰለፍ ደጀንነታቸውን እያሳዩ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ወጣቶች ግንባር ድረስ በመሰለፍ ደጀንነታቸውን እያሳዩ ነው። የደብረ ታቦር ነዋሪ ዓባይነው አሸብር ወጣቱ በግንባር ለተሰለፈው ሠራዊት ስንቅ በማቀበል፣ ሰርጎ ገቦችን አንቆ በመያዝና ለጸጥታ አካላት በማስረከብ፣ በግንባር በመሰለፍ...
❝ሰርጎ ገቦችን የማጋለጡ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል❞ የአማራ ክልል የሰላምና ሕዝብ ደኅንነት ጉዳዮች ቢሮ
አሸባሪው ትህነግ በሰርጎ ገቦች በኩል ሕዝብን ለመረበሽ የሚያደርገውን ጥረት ሕዝብና የጸጥታ ኀይላችን በትብብር እየሠሩበት ይገኛል። አሸባሪው ትህነግ ሰርጎ ገቦቹን ሕዝብ የሚወደውን፣ የሚታዘንላቸው፣ ኀላፊነት ያላቸው፣ የሐሰት ማንነት በማላበስ በሕዝባችን ውስጥ ሰርጎ ለመግባት ጥረት ለማድረግ ሲሞክር...
በሰሜን አሜሪካ የአማራ ማኅበር ለደባርቅ ሆስፒታል የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን አሜሪካ የአማራ ማኅበር የደባርቅ ሆስፒታል ለህልውና ዘመቻው እየሰጠ ያለውን አገልግሎት ለማገዝ 150 ሺህ ብር የሚገመት የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ለሆስፒታሉ ያስረከቡት የማኅበሩ ተወካይ ስጦታው ገብሬ...
ኢትዮጵያ ከሀዲዎቿን ድል ትነሳለች!
ባሕር ዳር: ነሐሴ14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ናት። ልጆቿ ለክብሯና ለነጻነቷ ይዋደቁላታል። ሌላኛው ልጇ ደግሞ በባንዳነት ሀገርን ለማፍረስ ይሠራል። ኢትዮጵያ በባእዳን በተወረረችባቸው ዘመናት እናት ሀገራቸውን ከድተው ከጠላት ጋር ተሰልፈው በሀገራቸው ላይ ጦር የሰበቁባት...
አሸባሪው ትህነግ ከጥቅምት 24/2013 ጀምሮ የፈፀማቸው ወንጀሎች (በከፊል…)
1. ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም በሰሜን ዕዝ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት በመክፈት በመከላከያ ሠራዊት ወታደራዊ እና ኢትዮጵያ አሉኝ በምትላቸው ረዥም ርቀት ተወንጫፊና ወሳኝ ከባድ መሳሪያዎች ላይ ከፍተኛ ውድመት አድርሷል። የሰራዊቱ አባላትን በብሔር ለይቶ...








