በአሸባሪው ትህነግ ላይ በተወሰደው እርምጃ ተመትቶ የተበታተነውን ጠላት ሕዝቡ ሊለቅመው እንደሚገባ የሰሜን ምዕራብ እዝ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በክምር ድንጋይ አካባቢ ሲዋጋ የነበረው ጠላት እየተደመሰሰና ከፊሉ እየሸሸ መሆኑን የሰሜን ምዕራብ እዝ የአንደኛ ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ተናግረዋል።
አሁን ላይ ቡድኑ የመዋጋት ቁመና የሌለውና የተከበበ መሆኑን...
ማኅበረሰቡ አካባቢውን በመጠበቅ፣ የሐሰት ፕሮፖጋንዳ የሚነዙ አካላትን በመዋጋት እና ሕገወጥነትን በመከላከል እያከናወነ ያለውን ተግባር...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ እየተወሰደ ባለው እርምጃና ያደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
ኮሚሽነሩ በመግለጫው እንዳሉት የትህነግ አሸባሪ ቡድን ከዛሬ ሰማንያ ዓመት...
A glimpse of atrocities committed by TPLF since November 3, 2020
1. On November 3, 2020, opened an attack on the Northern Command of the Ethiopian Defense Force, causing a high number of casualties to military of the National Defense Force. In its attack, it...
የአሸባሪው ሕወሓት ሌተናል ኮሎኔል ገብረህይወት ገብረአላፍ ከጋሳይ ግንባር የወገን ጦር መድረሻ ሲያሳጣው እጁን ለመከላከያ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጀግናው መከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻ እና ፋኖ የጠላት ኀይል ተመክቶና ተመትቶ ወደ መጣበት መንገድ ሙትና ቁስለኛውን እያንጠባጠበ መፈርጠጡን ጀምሯል።
የአሸባሪው ሕወሓት ሌተናል ኮሎኔል ገብረህይወት ገብረአላፍ ከጋሳይ ግንባር...
“በሉዓላዊነታችን ላይ የተቃጣውን የባንዳ ጥቃት ለመቀልበስ እንደ አባቶቻችን ሁሉ እኛም በአንድ መንፈስ ለአንድ ዓላማ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዕለታዊ መረጃ አውጥተዋል መረጃው ቀጥሎ ቀርቧል።
እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ ነጻ ህዝብ በህልውናችን ላይ ከተጋረጠው አደጋ የበለጠ...








