አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የይባብ ካምፓስ ተነሽ የበጎ አድራጎት ማኅበር አባላት ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የይባብ ካምፓስ ተነሽ የበጎ አድራጎት ማኅበር አባላት አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ በግንባር እየተፋለሙ ላሉ የመከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻ እና ፋኖ ደም ለግሰዋል፡፡
አሸባሪው ትህነግ በሥልጣን ዘመኑ አማራን ከቀዬው አፈናቅሏል፣...
“አሁን የመስጠት ጊዜ ነው፤ ኢትዮጵያን ለማትረፍና እንደ ሕዝብ ለመትረፍ በአንድ ላይ የምንቆምበት ጊዜ አሁን...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው ትህነግ የተፈጸመውን ወረራ ለመመከት፣ተፈናቃዮችን ለመርዳት እና የደረሰውን ውድመት መልሶ ለማቋቋም ተጨማሪ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል መንግሥት አስታውቋል፡፡
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊና የሕልውና ዘመቻ...
ሕዝቡ እያደረገልን ላለው ድጋፍ አሸባሪውን የትህነግ ቡድን በመደምሰስ እንክሰዋለን ሲሉ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኀይል አመራሮች...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል መንግሥት የሰጠውን የጥሞና ጊዜ እንደ ክፍተት በመጠቀም አሸባሪው ትህነግ በአማራና አፋር ክልል ላይ ወረራ ፈጽሟል፡፡ በዚህም የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኀይል በተሰጠው ግዳጅ መሰረት የአሸባሪ ቡድኑን አከርካሪ በመስበር ላይ...
❝እናንተ ቆጥባችሁ እንዳልሰጣችሁን ሁሉ እኛም ያለንን አንቆጥብም፤ ውድ ሕይወታችንን ከፍለን የሀገራችን ታሪክ እናስከብራለን❞ የ13ኛ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም(አሚኮ) የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በወሎ ግንባር ለሚገኘው ሠራዊት ድጋፍ አድርጓል።
ክልሉ የሀገርን ክብርና የሕዝብን ነፃነት ለማስከበር ለሚዋደቀው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ለሦስተኛ ጊዜ ነው ድጋፍ ያደረገው። ክልሉ ለሠራዊቱ...
ደግነት በተግባር ሲገለጽ…
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ደስታ ወልደሰማያት በኮምቦልቻ ከተማ ነው የሚኖሩት፡፡ በከተማዋ ያስገነቡትን አዲስ ሕንፃ በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ከሰሜን ወሎ ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች አገልግሎት እንዲውል አድርገዋል። ወይዘሮ ደስታ ለጋስነታቸውን እና መልካምነታቸውንም በተግባር...








