አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወደ ጦርነት የማገዳቸው የትግራይ ወጣቶች እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ የተማረኩ የአሸባሪ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው ትህነግ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ሠላም ሆኖ ማደር ያመዋል፤ የህጻናት፣ ወጣቶች እና አረጋውያን በሚመጥናቸው መስክ መሰማራት ለሱ ሽንፈት ነው፡፡ እናም ሀገር የማፍረስ እኩይ ጥማቱን ለማሳካት በከፈተው ጦርነት ዛሬም...
“አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የአማራ እና አፋር ክልሎችን በመውረር 3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዜጎችን...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ አምባሳደሩ በመግለጫቸው እንዳሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን ከረጅ ተቋማት ኀላፊዎች ጋር ተወያይተዋል።
አሸባሪው...
“ሽብርተኛው ትህነግ መተዳደሪያችን የሆኑትን እንስሳት ገድሎ ቀሪ ንብረታችንን አውድሞ ነው የሄደው” አርሶ አደሮች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር እንየው ባይሌ በደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ የሳርና ቅስናጥ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ሽብርተኛው ትህነግ ባካሄደው ወረራ እና ጥቃት 4 ከብቶችና 4 በጎቻቸውን እንደገደለባቸው ተናግረዋል።
ቡድኑ በጦር መሳሪያ...
“አሸባሪውን ቡድን በቅርቡ ግብዓተ መሬቱ ይፈፀማል” ሴት የመከላከያ የሠራዊት አባላት
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሴት የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የአሸባሪ ቡድኑን ግብዓተ መሬት ካልፈፀመን አንመለስም፤ ይህም በቅርቡ ይሆናል ብለዋል፡፡
የደቡብ እዝ ሴት የሠራዊት አባላት ጠላትን በመደምሰስ ላይ ይገኛሉ፡፡
አስር አለቃ ሰላማዊት ኀይሉ በግንባር ካገኘናቸዉ...
የዜና ቲዩብ ቤተሰቦች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአቶ ደረጀ ሀብተወልድ አስተባባሪነት የዜና ቲዩብ ቤተሰቦች ከ1 ነጠብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በማድረግ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት እና ለተፈናቃዮች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ በደሴ እና በኮምቦልቻ ከተማ...








