ሽብርተኛው የትህነግ ወራሪ ቡድን የክፋት ጥጉን በሕጻናት ላይ ፈጽሞ አሳይቷል።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው የትህነግ ወራሪ ቡድን ሰላምን ገፍቶ የአማራ እና የአፋር ክልሎችን ወርሮ በንጹሃን ላይ ግፍ እየፈጸመ ነው። ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን በግፍ በወረራቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ንጹኃንን ከቤት ንብረታቸው...

”ከአጼ ሚኒልክ ታሪክ የምትጋራው ውጫሌ እንግዳን አሜን ብላ መቀበል እንጅ ባንዳንና ከሀዲን የመቀበል ታሪክ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) እኛ የታሪክ ሠሪ ልጆች ነን ያሉት የአንባሰል ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ጌታቸው ጽጌ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በውሸት ተጸንሶ በክህደት ያደገ ከነውሸቱ ለመቀበር በመንፈራገጥ ላይ ያለ አጥፊ ቡድን ነው ብለዋል፡፡ አቶ...

“አሸባሪው ትህነግ በደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ለመግባት ያደረገው ሙከራ አልተሳካም” የደቡብ ወሎ ዞን...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ተስፋፊው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል ላይ በከፈተው ወረራ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመቶችን ፈጽሟል፡፡ ቡድኑ በደረሰባቸው አካባቢዎች ንጹሃንን ገድሏል፣ አስነዋሪ ድርጊቶችን ፈጽሟል፣ መሰረተ ልማቶችን አውድሟል፣ የመንግሥት ተቋማትን...

❝ሀገራችን የገጠማትን የህልውና ፈተናና የህዳሴ ግድባችንን በድል አጠናቀን የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን❞ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ በርሚንግሃም እና ኮቨንተሪ ከተሞች ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ድጋፍ የማሳበሰቢያ መርኃግብር ተካሂዷል። ኢትዮጵያን ለማዳን የሚደረገውን የህልውና ዘመቻ እንደሚደግፉ በበርሚንግሃም እና ኮቨንተሪ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ገልጸዋል። ለህዳሴ ግድብ የሚያደርጉትን...

ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሱ ቡድኖችን ለማጥፋት በሚደረገው የህልውና ትግል ውስጥ የንግድ ሥርዓቱን የሚያዛቡ ችግሮችን በጋራ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በዋጋ ንረትና በኢኮኖሚ አሻጥር፣ በሕገ ወጥ ንግድ፣ ኮንትሮባንድ፣ በምርት ጥራትና ደኅንነትን በተመለከተ ከአስመጪዎች፣ አምራቾችና ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው። በኢኮኖሚ ዘርፉ ባለድርሻ አካላት ወደ ጦርነት ግንባር...