እኒህ ወራሪዎች የጠፋቸው ቅጡ፣ እንጀራ ልመና ክላሽ ታጥቀው መጡ፣ ቀኑ ወልቃይት ነው ተከዜ ወራቱ፣...

እኒህ ወራሪዎች የጠፋቸው ቅጡ፣ እንጀራ ልመና ክላሽ ታጥቀው መጡ፣ ቀኑ ወልቃይት ነው ተከዜ ወራቱ፣ መቁጠሪያው ጎንደር ነው ዓመተ ምህረቱ። ሁመራ፡ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደግነት፣ ፍቅር እና ጀግንነት የማይለየው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሕዝብ ተፈጥሮ ምንም ሳትሰስት...

የወገን ጦር አሸባሪውን ትህነግ ከሰቆጣ አስለቅቋል፡፡

ሰቆጣ፡ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግናው የአማራ ልዩ ኃይል እና የዋግ ሚሊሻ እና ወጣቶች ሰሞኑን ባደረጉት ዘመቻ ዛሬ ረፋድ ሦሰት ስዓት አካባቢ ሰቆጣ ከተማና አካባቢውን ከአሸባሪው ትህነግ አስለቅቋል፡፡ በዘመቻው የወገን ጦር ወራሪውን የትህነግ ኃይል አይቀጡ...

ለወገን መኖርን በተግባር የኖሩ…

ኮምቦልቻ፡ ነሐሴ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ሰይድ ጉማቴ እና ባለቤታቸው ወይዘሮ ሰዓዳ ይባላሉ፡፡ ነዋሪነታቸው በኮምቦልቻ ከተማ ነው፡፡ አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል በፈፀመው ወረራ አካባቢያቸውን ለቀው ኮምቦልቻ ከተማ የደረሱ 106 ተፈናቃዮችን በማስጠለል የወገን አለኝታነታቸውን አሳይተዋል፡፡ ከሰሜን...

በሰሜን ጎንደር ዞን የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን ድባቅ እየተመታ መሆኑን የዞኑ ዋና አስተዳደሪ ያለዓለም...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ በአራት ግንባሮች ውጊያ የከፈተው የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን እየተቀጠቀጠ መሆኑን የዞኑ ዋና አስተዳደሪ ያለዓለም ፈንታሁን ገልጸዋል፡፡ ዋና አስተዳዳሪው እንደተናገሩት ወራሪውና አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራና በአፋር ክልሎች ወረራ በመፈጸም...

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአረብኛ ቋንቋ ሥርጭት ሊጀምር ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአረብኛ ቋንቋ ዘገባዎችን ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የኮርፖሬሽኑ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብርሃም አለኸኝ አስታወቁ። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአረብኛ ቋንቋን ሥራ ማስጀመር አስመልክተው የቦርድ ሰብሳቢው አብርሃም...