ሽብርተኛው ትህነግን ከምስረታው እስከ መቃብሩ አፋፍ በጽናት የታገለው “ከፋኝ”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 41 ዓመታትን የኋሊት ስንጓዝ የእምቢተኝነት ተጋድሎ አሐዱ የተባለባትን ዕለት እናስታውሳለን። ሽብርተኛው ትህነግ የጎመጀበትን የወልቃይት ጠገዴ እና የጠለምት ለም መሬት በጁ አስገብቶ አማራን በባርነት ለማጎሳቆል በተከዜ ወንዝ ክረምት ከበጋ...

ከአማራ ክልል መንግሥት የተላለፈ ጥሪ፡፡

በሁሉም የህልውና ዘመቻ ግንባር አካባቢ ላለው ህዝባችን፤ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ በልዩ ኀይል፣ በሚሊሻ፤ ፋኖ እና በመላው ሕዝባችን እየተወሰደበት ባለው ከባድ ምት እና እርምጃ ጠላት እየተበታተነ ይገኛል፡፡ ስለሆነም የሕዝብ ጠላት የሆነው የአሸባሪው እና...

በማይጠብሪ ግንባር ሰብሮ ለመግባት የሞከረው የጠላት ኀይል በወገን ጦር ሙሉ በሙሉ መደምሰሱ ተገለጸ፡፡

ደባርቅ: ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት በሰጠው መግለጫ ከትናንት ምሽት ጀምሮ በማይጠብሪ ግንባር በአራት አቅጣጫ ሰብሮ ለመግባት የሞከረው ጠላት በወገን ጦር ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን ገልጿል፡፡ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ከትናንት ምሽት ጀምሮ እስከ ዛሬ...

“አሸባሪው የትህነግ ቡድን ዓላማው አሸንፎ ሀገር መምራት ሳይሆን እንደ ሀገር ኢትዮጵያን፣ እንደ ሕዝብ አማራን...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው ትህነግ በአማራ ሕዝብ ላይ በከፈተው መጠነ ሰፊ ወረራ የሃይማኖት ተቋማት ከኢትዮጵያዊነት ሥነ ልቦና ውጭ በሆነ መልኩ የጥቃት ሰለባ እየሆኑ ነው፡፡ አሸባሪው እና ተስፋፊው ትህነግ በአማራ እና በአፋር...

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በአርቲስት ዓለማየሁ እሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በትዊተር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ❝በጋሸ ዓለማየሁ እሸቴ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሐዘን በራሴና በመላው የአማራ ክልል ሕዝብና በክልሉ መንግሥት ስም እገልጻለሁ❞...