ኮሚሽኑ ከትግራይ ክልል ወጥተው በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ስደተኞች በጦርነት መሳተፋቸውን ገለጸ።
ጷጉሜን 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) ከትግራይ ክልል ወጥተው በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በጦርነት መሳተፋቸውን ባወጣው መግለጫ አመለከተ።
ዩኤንኤችሲአር ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የሚገኙና ድጋፍ...
ከተለያዩ የሰሜን ወሎ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት ያለመ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: ጳጉሜን 02/2013ዓ.ም (አሚኮ) በጎ ፈቃደኛ የወሎ ተወላጆች ያዘጋጁት ይህ መርኃ ግብር አሸባሪው ትህነግ ሰሜን ወሎን በመውረር ያፈናቀላቸው ዜጎችን ለመርዳት ያለመ እንደሆነ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ስትራቴጅክ ጉዳዮች ጥናት ተቋም ዋና ዳይሬክተር አቶ ዩሐንስ ቧያለው አሸባሪው...
“አረመኔውና ጨፍጫፊው ትህነግ በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ተክለኃይማኖት ቀበሌ በርካታ ንፁሃንን ጨፍጭፏል”...
የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት።
"የጀግኖቻችንን የተቀናጄ ጥቃት ሲቀምስ፣ በየጫካው እየተፋለሙት ያሉትን ጀግኖችን መቋቋም ያልቻለው ወራሪ በየቤታቸው የነበሩ አዛውንቶችን፣ ህፃናትንና እናቶችን በያሉበት መንደርና...
አሸባሪው እና ወራሪውን የትህነግ ቡድን ከሠራዊቱ ጋር በመሆን ለመታገል ዝግጁ መሆናቸውን የደብረ ዘቢጥ ነዋሪዎች...
ደብረታቦር: ጳጉሜን 02/2013ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ የደብረ ዘቢጥ ከተማ ነዋሪዎች የሽብር ቡድኑ ያደረሰው ግፍ በቁርጠኝነት ከወገን ኀይል ጎን ተሰልፈው እንዲታገሉ እንዳደረጋቸው ለአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን ተናግረዋል።
መለሰ አሰፌ የተባሉት ነዋሪ ወራሪው ቡድን በድንገት...
በስዊድን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ29 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ...
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ዜጎችን ገድሏል፣ አፈናቅሏል፣ ሃብት ዘርፏል ብሎም አውድሟል፡፡
የአማራ ክልል መንግሥት ተፈናቃዮችን ለማቋቋም በሀገር ውስጥ እና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ድጋፍ...








