❝ሕዝቡ መከላከያን ለመቀላቀል እያሳየው ያለው ተነሳሽነት ለጥፋት ኃይሎች የሞራል ሥብራት ነው❞ ኮሎኔል ጌትነት አዳነ

አዲስ አበባ: መስከረም 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለመከላከያ ሠራዊት የሚደረገው ድጋፍ እና የሕዝቡ መከላከያን ለመቀላቀል እያሳየው ያለው ተነሳሽነት ለጥፋት ኃይሎች የሞራል ሥብራት ነው ሲሉ የመከላከያ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ተናገሩ ። ኮሎኔል ጌትነት አዳነ...

ጠላት መልሶ እንዳይቋቋም ካደረጉት ምት መካከል የዛሪማ ምት አንዱ መሆኑን የግንባሩ የክፍለ ጦር አዛዥ...

መስከረም 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በማይጠብሪ ግንባር የሚገኘው የወገን ጦር ጠላትን እየደመሰሰ ወደ ፊት እየገሰገሰ ነው። በጭና ቆርጦ ደባርቅና ዳባትን ሊይዝ የነበረው የትግራይ ወራሪ ቡድን በጭና እና በተለያዩ አካባቢዎች ድባቅ ተመትቶ አብዛኛው ተደምስሷል። የቀረው ወደ ኋላ...

“የሶማሌ ሕዝብ በዚህ ትግል ብቻ ሳይሆን ከሶስት ሀገራት ጋር በሺህ ኪሎሜትሮች የሚያዋስኑ የሀገሪቱን ድንበር...

ደሴ፡ መስከረም 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ወረራ መፈጸሙን ተከትሎ መላው ኢትዮጵያውያን በጋራ በመሰለፍ እየተፋለሙ ይገኛሉ። የክልል እና የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም በወሎ ግንባር አሸባሪውን ቡድን በመፋለም ላይ የሚገኘውን የወገን ጦር በትናንትናው...

❝የደቡብ ክልል ሕዝብ ያደረገውን ድጋፍ የአማራ ሕዝብ ምንጊዜም አይረሳውም❞ ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር

ባሕር ዳር: መስከረም 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ)በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኀይል ጥቃትና ዝርፊያ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍና ለህልውና ዘመቻው ያላቸውን ደጀንነት ለማረጋገጥ የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ርስቱ ይርዳው እና ልዑካቸው ባሕር ዳር ገብተዋል። የደቡብ ክልል በአሸባሪውና ወራሪው...

የደቡብ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለሕልውና ዘመቻው 25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: መስከረም 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በከፈተው ወረራ የሕልውና ዘመቻ ላይ ለሚገኘው እና ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የአማራ ክልል የደቡብ ክልል አጋርነቱን ገልጿል። የደቡብ ክልል ሕዝብ የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ...