የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ለአፋር ክልል የ25 ሚሊዮን ብርና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ሰመራ፡ መስከረም 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ድጋፉን የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር ርስቱ ይርዳው ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ሰመራ በመገኘት ለአፋር ክልል ርእስ መሥተዳድር ሐጂ አወል አርባ አስረክበዋል። የሀገርን ህልውና ለማስጠበቅ እየተፋለሙ ለሚገኙ...
በተከዜ ግንባር 21 ጊዜ የማጥቃት ሙከራ ያደረገው አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን በምኒልክ ብርጌድ በተደጋጋሚ...
ሁመራ፡ መስከረም 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ልዩ ኀይል ጀግናው የምኒልክ ብርጌድ ጠላትን መድረሻ የሚያሳጣ ማዕበል ነው። ገና ስሙ ሲጠራ ጠላትን ያርበደብዳል፣ እንደ ነበልባል በሚያስፈራው ፈርጣማ ክንዱ አሳፍሮ መመለስ ያውቅበታል። በተካነበት ውጤታማ የማጥቃት ስልት ጦሩን...
አሸባሪው የትህነግ ቡድን በፈጸመው ወረራ ከ1 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን የሚያስተናግዱ ትምህርት ቤቶች ጉዳት እንደደረሰባቸው...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በከፈተው ወረራ ከቅድመ መደበኛ እስከ ኮሌጅ ድረስ ያሉ የትምህርት ተቋማት የጥቃት ሰለባ ሆነዋል፡፡ አሸባሪው ትህነግ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የነበሩ የመማር...
የብላቴ የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል በመሠረታዊ ውትድርና ያሰለጠናቸውን የሠራዊት አባላት አስመረቀ።
መስከረም 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብላቴ የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል በመሠረታዊ ውትድርና ያሰለጠናቸውን የሠራዊት አባላት ዛሬ አስመርቋል፡፡
ኢትዮጵያ የገጠማትን የህልውና አደጋ ተከትሎ የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተቀብለው በብላቴ የልዩ ዘመቻዎች ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ የውትድርና ስልጠናን ያጠናቀቁ...