አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የምግብ...

ደሴ: መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ከሰሜን ወሎ ዞን ተፈናቅለው ኮምቦልቻ ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች ነው ድጋፉን ያደረገው። ለተፈናቃዮቹም 500 ኩንታል ዱቄት እና 2 ሺህ 500 ሊትር ዘይት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉም 2 ነጥብ 5...

የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) ልዑክ በአማራ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ ከርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ...

ባሕር ዳር: መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእስ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ሽብርተኛው የትህነግ ቡድን በወረራቸው አካባቢዎች የአስቸኳይ ጊዜ የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ አንስተዋል፡፡ በነዚህ አካባቢዎችም ከዚህ በፊት የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝ በሰብል ላይ ያስከተለውን ጉዳትም ጠቅሰዋል፡፡ ርእሰ...

አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ከተፈናቀሉ ወገኖች ጎን መሆኑን ለመግለጽና ድጋፍ ለማድረግ ዛሬ ኮምቦልቻ ከተማ...

ደሴ: መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ከሰሜን ወሎ ዞን ተፈናቅለው በኮምቦልቻ ለተጠለሉ ወገኖች አጋርነቱን ይገልጻል፤ ድጋፍ ያደርጋል ነው የተባለው። ተጨማሪ መረጃዎችን ከቆይታ በኋላ የምናደርስ ይሆናል። ዘጋቢ:- ከድር አሊ ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች...

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለትግራይ ወጣቶች እና ሚሊሻ ጥሪ አቀረበ።

የህወሓት ጁንታ ኢትዮጵያን ለማፍርስ ማሣሪያ ያደረጋቸው የትግራይ ወጣቶች እና ሚሊሻ በሰላም እጃቸውን እንዲሰጡ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጥሪ አድርጓል። የሠራዊቱ ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የአሸባሪው ጁንታ ጥቂት መሪዎች ባላቸው ስግብግብ የሥልጣን ፍላጎት እና ከሕግ ተጠያቂነት ለመዳን ሲሉ...

❝ክፉ ቀን ሲመጣ ሲበዛ መከራ ፣ አለሁ ይላል እንጂ አይከዳም አማራ❞

መስከረም 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኩሩ ነው የራሱ ያልሆነን የማይነካ፣ ጀግና ነው ሀገሩን ለጠላት የማያስነካ፣ ጠቢብ ነው ዘመናትን በጥበብ የሚለካ፣ ተራማጅ ነው በአንድ ድል የማይረካ። በጭንቅ ቀን የሚታመን፣ በቸገረ ጊዜ የሚለመን፣ ዘመን አሻጋሪ፣ እውነት መስካሪ፣...