❝እነርሱን ቀርቶ እነርሱን መሰል ቡድን በኢትዮጵያ ምድር ዳግም እንዳይበቅል መሥራት ይገባል❞ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን...

መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥንት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው እና ለወገናቸው ቀናዒ ልቦናን የታደሉ ስለመሆናቸው የሀገር ውጭ ጸሐፍት ሳይቀር በድፍረት ይናገራሉ፡፡ ስለሀገራቸው ክብር፣ ስለወገናቸው ፍቅር ሲሉ የማይወጡት ተራራ፣ የማይወርዱት ሸለቆ፣ የማያሳልፉት መከራ እና የማይቀበሉት መራር...

በወልቃይት ጠገዴ ግዳጅ የተሰማሩ የሠራዊት አባላት ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቀረቡ።

መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን በመቀላቀል ኢትዮጵያን ከገጠማት ፈተና መታደግ እንዳለባቸው በወልቃይት ጠገዴ ግዳጅ የተሰማሩ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ጥሪ አቅርበዋል። መከላከያ የሀገር ፍቅር ስሜት በተግባር የሚታይበት የተከበረ ተቋም እንደሆነም የሠራዊት አባላቱ...

❝የእኛ ዝግጅት ለጁንታው ሳይሆን እነሱን ለሚጋልቧቸው ገዢዎቻቸው ነው❞ ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ

መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሚያደርገው የሠራዊት ግንባታ ሂደት ዓላማው አሸባሪው ሕወሓትን ማሸነፍ እንዳልሆነና ይልቁንም ዝግጅቱ እነሡን ለሚጋልቧቸው ኀይሎች እንደሆነ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ...

ጠላት ከየትኛውም አቅጣጫ ሊሰነዝር የሚችለውን ጥቃት በብቃት በመመከት የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት እንደሚያስከብሩ በልጉዲ ግንባር...

መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ከሀገር እና ከሕዝብ የተሰጣቸውን አደራ በአግባቡ በመወጣት የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ለማስከበር፣ ሕዝቦቿን ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል እና በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን ላይ የማያዳግም ርምጃ ለመውሰድ ዛሬም እንደ ትናንቱ...

ትምህርት ሚኒስቴር ለአማራ ክልል የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር በአማራ ክልል በአሸባሪው ትህነግ ለወደሙ ትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታ የሚውል 100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል። አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ከ2 ሺህ 950...