“እናንተ ከአማራ አብራክ የወጣችሁ የደቡብ ጎንደር ዞን ምልምል ወታደሮች የዞኑን ሕዝብ ታሪክ የሚመጥን ገድል...
ደብረታቦር፡ መስከረም 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ተብሎ የሚነገርላት በምክንያት ነው። ኢትዮጵያ ሚሊዮኖች ታማኝና ቆራጥ ልጆች እያሏት ባንዳና ባዳ እንደተመኘው የሚቀልድባት ሀገር አይደለችም። ሊያፈራርሷት ቢሞክሩም በጀግኖች ልጆቿ ክንድ ራሳቸው ይፈርሳሉ...
“ታላቁ ጉልበታችን ኢትዮጵያዊ አንድነታችን ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት።
አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ሕዝብ ላይ በፈጸመው ወረራ እና በከፈተው ጦርነት ማሸነፍ እንደማይችል አሳምሮ ይገነዘባል፡፡ በለኮሰው ጦርነት...
ኤጀንሲው በሀገር ደኅንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትሉና ያልተፈቀዱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን መያዙን ገለጸ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር ደኅንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ ያልተፈቀዱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የቴሌኮም ማጭበርበሪያ /ፍራዉድ/ መሳሪያዎች ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ሲሉ መያዙን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ገለጸ።
ኤጀንሲዉ በ2013...
❝ደጎች ለልጆች እንጎቻ ይሰጣሉ፣ ክፉዎች ለመሞቻቸው ቦንብ ያስቀምጣሉ❞
ደባርቅ: መስከረም 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ አዝናባቸዋለች፣ አፍራባቸዋለች፣ የኢትዮጵያዊነት ክብር፣ የኢትዮጵያዊነት ፍቅር፣ የኢትዮጵያን ምስጢር አያውቁምና ኢትዮጵያውያንን በደሉ፣ አንድነትን ደብቀው መለያያ ፈልገው ከፋፈሉ፣ ከኢትዮጵያ ጠላቶች በጋራ አበሩ፣ ኢትዮጵያን ለሚወጓት መንገድ መሩ፣ ከጠላቶቿ ጋር ጦር ሰደሩ።
ኢትዮጵያ...
ወልቃይት ጠገዴ ለጠላት ምኅረት የላትም፡፡
ሁመራ፡ መስከረም 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ አማራ በእሳት ተፈትኖ የወጣ ሕዝብ ነው፡፡ በማኅበራዊ መስተጋብሩ ውስጣዊ አንድነቱን አጠናክሮ በመደራጀት ማንነቱን ለማስከበር ጠላቱን ለዓመታት ታግሏል፤ በጠላት ላይ ድል ያላስመዘገበበት አውደ ውጊያ የለም፡፡ ለዚህም ከ1972 ዓ.ም...








