በአሸባሪው ትህነግ አመራሮች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ጎራ ለይተው የተሰለፉ ታጣቂዎች እርስ በእርስ መገዳደላቸው ተገለጸ።
መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰርጎ በገባባቸው የተለያዩ የአፋርና የአማራ ክልል አካባቢዎች ከፍተኛ ሽንፈት አጋጥሞት እየተበታተነ በሚገኘው የአሸባሪው ትህነግ ቡድን አመራሮች መካከል ከፍተኛ አለመግባባት መፈጠሩን ይህን ተከትሎም ጎራ ለይተው የተሰለፉ ታጣቂዎች እርስ በእርስ መገዳደላቸው እና...
❝በእነርሱ ህልፈት እኛ ቆመን ለመናገር በቅተናል፤ ወደፊትም ሞቱብን ብለን ጠላትን ለማጥፋት የምናደርገውን ትግል አናቆምም❞...
❝በእነርሱ ህልፈት እኛ ቆመን ለመናገር በቅተናል፤ ወደፊትም ሞቱብን ብለን ጠላትን ለማጥፋት ከምናደርገው ትግል ወደ ኋላ አንልም❞ በጀግንነት ከጠላት ጋር ሲዋደቁ የተሰው የሰማእታት ቤተሰቦች
መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊት እናት ጀግና ትወልዳለች፣ አጀግና ታሳድጋለች፣ ትወልዳለች፣ አፈር...
በ2014 በጀት ዓመት 3 ነጥብ 1 ሚሊዮን የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱን ኮሚሽኑ አስታወቀ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢፌዴሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን በተገኘ መረጃ በኢትዮጵያ ያለውን የሥራ አጥነት ችግር ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀነስ በዓመት ቢያንስ 3 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ እድል መፈጠር ያስፈልጋል። ኮሚሽኑ በአዋጅ ሲቋቋም...
የአማራ ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን በመቀላቀል ሀገራቸውንና ሕዝባቸውን እንዲጠብቁ ከቦረና ወረዳ ዘመቻዉን የተቀላቀሉ የመንግሥት ሠራተኞች...
ደሴ፡ መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ደረጀ አራጋዉ በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ የግብርና ጽሕፈት ቤት ባለሙያ ናቸው፡፡ አቶ ደረጀ ዘራፊዉ እና አሸባሪው የትህነግ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስና አማራን ለማጥፋ የፈጸመዉን ወረራ ተከትሎ በመንግሥት የቀረበውን...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 100ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያሳለፈው ውሳኔ ቀጥሎ ቀርቧል:-
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የፌደራል የገቢ ግብር ደንብን ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ ደንብ ላይ ነው፡፡...








