”ሽብርተኛው ትህነግ ሦስት ነገሮችን ገድሏል – ሰውን፣ እንስሳትን እና እፅዋትን” ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ)
ሁለቴ ሞት የለም ሞት አንድ ጊዜ ነው፣
የገባውን ጠላት ገድለህ አሸንፈው፣
ጀግንነት ውርስህ ነው አሳየው ክንድህን፣
አሸብርቀህ ፃፈው የአባት አደራህን።
ጠላት እንደሆነ ያው ጠላት ነው። ከርሞም ወዳጅ አይሆንም። ምሱን ሰጥተው ካላጠፉት ገድለው ካልቀበሩት...
በኢትዮጵያ የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም እና የወደሙ መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት መንግስት በላቀ አጋርነት...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ የስራ ቆይታቸው ጎን ለጎን ከተመድ ምክትል ዋና ሐጸፊ አሚና ጄኔ መሐመድ ጋር ተወያይተዋል።
በዘላቂ ልማት ግቦች አፈፃፀም፣ በሰብዓዊ...
❝አባቶቻችን ከሀገር ውስጥ ባንዳና ከውጭ ጠላት ጠብቀው ያቆዩንን ሀገር በጽናት እና በአንድነት በመጠበቅ ለቀጣዩ...
ጎንደር፡ መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሸን ጋር በነበራቸው ቆይታ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የውጭ ተልዕኮ ይዘው የሚንቀሳቀሱ የሽብር ቡድኖችን ለማጥፋት ኢትዮጵያውያን በአራቱም ማዕዘን ሁሉንአቀፍ የትግል እንቅስቃሴ ማድረግ እንዳለባቸው ገልጸዋል።
❝አባቶቻችን ከሀገር...
በአሸባሪው ትህነግ አመራሮች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ጎራ ለይተው የተሰለፉ ታጣቂዎች እርስ በእርስ መገዳደላቸው ተገለጸ።
መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰርጎ በገባባቸው የተለያዩ የአፋርና የአማራ ክልል አካባቢዎች ከፍተኛ ሽንፈት አጋጥሞት እየተበታተነ በሚገኘው የአሸባሪው ትህነግ ቡድን አመራሮች መካከል ከፍተኛ አለመግባባት መፈጠሩን ይህን ተከትሎም ጎራ ለይተው የተሰለፉ ታጣቂዎች እርስ በእርስ መገዳደላቸው እና...
❝በእነርሱ ህልፈት እኛ ቆመን ለመናገር በቅተናል፤ ወደፊትም ሞቱብን ብለን ጠላትን ለማጥፋት የምናደርገውን ትግል አናቆምም❞...
❝በእነርሱ ህልፈት እኛ ቆመን ለመናገር በቅተናል፤ ወደፊትም ሞቱብን ብለን ጠላትን ለማጥፋት ከምናደርገው ትግል ወደ ኋላ አንልም❞ በጀግንነት ከጠላት ጋር ሲዋደቁ የተሰው የሰማእታት ቤተሰቦች
መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊት እናት ጀግና ትወልዳለች፣ አጀግና ታሳድጋለች፣ ትወልዳለች፣ አፈር...








