ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
ስለ መስቀል በዓል ስናነሣ አንድ መታሰብ ያለበት ጉዳይ አለ። ከፈተና በኋላ ድል፣ ከጨለማ በኋላ ብርሃን፣ ከመውደቅ በኋላ መነሣት እንደሚኖር። የጠፋ ሁሉ ጠፍቶ እንደማይቀር፤ የመስቀሉ ታሪክ...
❝አሸባሪው የትህነግ ቡድን በወረራቸው አካባቢዎች የአማራ ወጣቶችን በግዳጅ ግንባር ለማሰለፍ እየሠራ ነው❞ የዓይን እማኞች
መስከረም 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ጸንታ የቆየችው በገዥዎች ኀይል ብቻ ሳይኾን በሕዝቦች መካከል ያለው ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር በፈጠረው ጠንካራ መስተጋብር ነው። ዘውግና ሃይማኖትን የተሻገረው ማኅበራዊ ትስስር ኢትዮጵያን እንደ ሀገር እንድትቀጥል አድርጓታል።
ይሁን...
ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው አሸባሪው የትህነግ ቡድን በደብረታቦር ከተማ ፈጽሞት በነበረው የከባድ መሳሪያ ድብደባ...
ደብረታቦር፡ መስከረም 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው እና የደቡብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን የተጎዱ ወገኖችን በደብረታቦር ከተማ ተገኝተው አጽናንተዋል።
ባለሀብቱ ለተጎዱ ወገኖችም ድጋፍ አድርገዋል።
ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ማንኛውም...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከ76 ተኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት...
አዲስ አበባ፡ መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይታቸው ዓለም አቀፍ ተቋማት በአማራ አና በአፋር ክልሎች እርዳታ በሚያደርሱባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደርጓል፡፡
ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በስልክ ቆይታ ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ...
“ውድ ሕይዎቱን ለሀገሩ የሚሰጥ ሁሉ ክቡር ነው” ብርጋዴር ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል ብርጋዴር ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ አባላት የሕይዎት ልምዳቸውን አካፍለዋል፡፡ ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ፈተና የተዳረገችው የኢትዮጵያን መኖር የማይሹ የውጭ ኃይሎችን ሴራ በተቀበሉ...








