በግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል ወጣቶችና የጸጥታ አካላት ሰላም በማስከበር ኀላፊነታቸውን እንደተወጡ ተገለጸ፡፡

ደሴ፡ መስከረም 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች በሰላም ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሃይማኖቱ ተከታዮች ተገኝተዋል። በማኅበር እንደመጡ የነገሩን ወይዘሮ የሸዋገር ዘለቀ...

“ሀገር ለቀው እንዲወጡ በታዘዙ የውጭ ዜጎች ላይ የተወሰደው እርምጃ ሕጋዊነትን ለማስፈን የተወሰነ፣ ለሌሎችም ትምህርት...

አዲስ አበባ፡ መስከረም 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ የሚሠሩና ከተሰማሩበት ዓላማ ውጪ የኢትዮጵያን ጥቅም በሚጎዳ ተግባር ላይ ተሰማርተው የተገኙ ሰባት የውጭ ዜጋ ሠራተኞች ላይ የተወሰደው እርምጃ ሕጋዊነትን ለማስፈን የተወሰነ፣ ለሌሎችም ትምህርት የሚሰጥ...

‟ከመስቀሉ በረከት ሊቀበሉ ወደ መስቀለኛው ተራራ ይወጣሉ”

ደሴ፡ መስከረም 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከፍ ሲያደርጋት በምድሯ በሰው እጅ ያልተቀረጸ፣ በጥበበኞች እጅ ያልታነጸ መስቀል ሠራላት፣ በመስቀሉም ቃል ኪዳን ሰጣት፣ የዘለዓለም በረከት ተወላት። ኢትዮጵያ የሙሴ ጽላት የተሰጣት፣ መስቀሉ ያረፈባት፣ ደሙ የተጠራቀመበት ቅዱስ...

መንግሥት በሀገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብተዋል ያላቸውን የውጭ ሀገር ዜጎች በ72 ሰዓታት ከሀገር እንዲወጡ...

አዲስ አበባ: መስከረም 20/2014 (አሚኮ) በዓለም ሕጻናት አድን ድርጅት ጽሕፈት ቤት (ዩኒሴፍ) ውስጥ ሲሠሩ የነበሩ እና በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ሕገ ወጥ ሥራ ሲሠሩ የተገኙ የውጭ ሀገር ዜጎች በ72 ሰዓታት ውስጥ እንዲወጡ...

❝በክልሉ የተሰጠኝን ከባድ ኀላፊነት እንድወጣ ከጎኔ ሆናችሁ ላገዛችሁኝ ሳጠፋ ለነቀፋችሁኝ ሁሉ ምስጋናየን አቀርባለሁ❞ የቀድሞው...

መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባስተላለፉት መልዕክት ❝ከ2011 ሰኔ ወር ጀምሮ በክልሉ የተሰጠኝን ከባድ ሃላፊነት እንድወጣ ከጎኔ ሆናችሁ ላገዛችሁኝ ሳጠፋ ለነቀፋችሁኝ ሁሉ ምስጋናየን አቀርባለሁ❞ ብለዋል። ለተተኪ ጓደኞቸ መልካም የሥራ...