የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለኦሮሞ ሕዝብ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ።

የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈው ሙሉ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከኦሮሞ ህዝብ የፍቅር፣ የወንድማማችነትና የሰላም ድንቅ ባህላዊ ዕሴቶች መካከል አንዱ ለሆነው የኢሬቻ በዓል እንኳን አደረሳችሁ እያለ በዓሉ በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ያጠላው የክፋት ደመና በአንድነታችን...

“በአዲስ አበባ የተከበረው የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ካለፉት አመታት አንፃር በደማቅ ስነ-ስርአት ተከናውኗል” ወይዘሮ አዳነች...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ የተከበረው የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ካለፉት ዓመታት አንፃር በደማቅ ሥነ-ስርዓት መከናወኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ከንቲባዋ በዓሉ በሰላም መጠናቀቁን በማስመልከት መግለጫ ሰጥተዋል። በአዲስ አበባ እየተከበረ የሚገኘው...

የደቡብ ወሎ ሕዝብ የአሸባሪውን ትህነግ ወረራ ለመመከት በተደራጀ መንገድ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ደሴ፡ መስከረም 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ሕዝብ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተንቀሳቀሰውን የትህነግ አሸባሪ ቡድን ባለበት እንዲደመሰስ የሚችለውን እያደረገ እንደሆነ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ሰይድ መሐመድ ተናግረዋል፡፡ አቶ ሰይድ አሸባሪው ቡድን ሕፃናትን፣ ነፍሰጡሮችን...

የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ጽሕፈት ቤት በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች የምግብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ደሴ፡ መስከረም 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፕሬዚደንት ጽሕፈት ቤት በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች 650 ሺህ ብር የሚገመት የምግብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በአሸባሪው የትህነግ ወረራ ከሰሜን ወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደሴ ከተማ የተጠለሉ ወገኖችን ከሰሞኑ...

በአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ማእከል ለኹለተኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የስልጠና ማስጀመሪያ ተከናወነ፡፡

መስከረም 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ማእከል በኹለተኛ ዙር ለከተቱት ምልምል ሰልጣኞች የስልጠና ማስጀመሪያ መርኃ ግብር ተካሂዷል። በመርኃ ግብሩ ላይ የሥራ መመሪያ የሰጡት የአዋሽ ቢሾላ እና የቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛዎች የበላይ አስተባባሪ ሌተናል ጀነራል ዲሪባ...