ኤጀንሲው በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ በአማራ ክልል በአሸባሪዉ የትህነግ ቡድን ከቤት ንብረታቸዉ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛዉ ይህ ድጋፍ በመላው የተቋሙ አመራርና...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 1ኛ ልዩ ስብሰባውን ያካሄዳል።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 1ኛ ልዩ ስብሰባውን ያካሄዳል። ምክር ቤቱ በልዩ ስብሰባው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መስከረም 24/2014 ዓ.ም ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር...
አዲስ የተመሰረተዉ መንግሥት በሕዝብ እንደራሴዎች እና በ6ኛው የመንግሥት የምሰረታ ጉባዔ በተሳተፉ ተጋባዥ እንግዶች እይታ…
አዲስ አበባ፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰኔ 14/2013 ዓ.ም በተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሚያስተዳድረው ወኪሉ ድምጹን ሰጥቷል፡፡
በምርጫዉ መንግሥት ለመመስረት የሚያስችለዉን አብላጫ ድምጽ ያገኘዉ የብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ለቀጣይ አምስት ዓመታት ለመምራት ሕዝባዊ ኀላፊነቱን ተረክቦ...
ለናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ቡኻሪ አሸኛኘት ተደረገላቸው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በትናንትናው ዕለት በተካሄደው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) በዓለ ሲመት ላይ የታደሙት የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ቡኻሪ ዛሬ ወደ ሀገራቸው አቅንተዋል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) በቦሌ ዓለም...
ለዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቨኒ አሸኛኘት ተደረገላቸው።
ለዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቨኒ አሸኛኘት ተደረገላቸው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በትናንትናው ዕለት በተካሄደው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) በዓለ ሲመት ላይ የታደሙት የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቨኒ ወደ ሀገራቸው አቅንተዋል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...








